አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ነሃሴ 10… The post የቀጣዩ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ appeared…

ጥር 2  ቀን 2012  ዓም በአዲስ አበባ ሆቴል ዲአፍሪክ በተካሄደ የመጽሃፍት  ባዛር ላይ በታሪክና በፖለቲካ የከፍተኛ ትምህርትና የእምነት ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ሃገራዊ ሃላፊነት በአግባቡ ይወጡ ዘንድ ማሳሰቢያ ተሰጠ:: “ኢትዮጲያ  2012 መጽሃፍት… The post የትምህርትና የእምነት ተቋማት ለሴቶችና ለፖለቲካ በቂ ትኩረት አልሰጡም…
Ethiopian MK Defects From Blue & White To Likud

The Yeshiva All types of political drama are being played out in Israel on Wednesday as parties scramble to finalize their lists before the 10 p.m. deadline to register parties at the Central Elections Committee. One political twist that played…
Ethiopia sets tentative August date for elections

Dawit Endeshaw ADDIS ABABA (Reuters) Ethiopia proposes to hold its national vote on Aug. 16, the electoral board said on Wednesday, the first poll under Prime Minister Abiy Ahmed who has eased political restrictions and taken steps to open the…

‹‹ሕውሓትና ትግሬወችን በማዳከምና በፌደራል መንግስትና በጠቅላላው በኢትዮጵያ ፖለቲካ የነበራቸውን ሚና ዝቅ እንዲልና ልካቸውን እንዲያቁ ካደረግን በኋላ …. አማራና ትግራይ በቀጣይ እንዲናቆሩ ማድረግ ነው፡፡››  ጃዋር ሙሐመድ ‹‹ኦሮማራ ታክቲክ እንጅ ስትራቴጅ አይደለም፡፡›… The post አማራና ትግሬ – መስፍን አረጋ appeared first on…
ቀላል የማይባሉ የታክሲ ሾፌሮች አድማ ላይ መሆናቸውን ሰምተናል – ተሳፋሪዎች

የታክሲ ሹፌሮች አድማ በአዲስ አበባ ? በያዝነው ሳምንት ከሰኞ ዕለት አንስቶ በአዲስ አበባ ከወትሮው ለየት ያለ የትራንስፖርት ፈላጊዎች ረጃጅም ሰልፍ መኖሩን አስተውለናል። ኢትዮ ኤፍ ኤም በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ምልከታ ያደረገ ሲሆን ከወትሮው ለየት ባለ ሁኔታ የትራንስፖርት እጥረት መኖሩን እና የተሳፋሪዎች…

(ኤፍ ቢ ሲ) ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በደህንነት ስጋት የወጡ ከ35 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተፈጠሩ ችግሮችን እንዲመረምር የተቋቋመው ኮሚቴ በ22 ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ያደረገውን የክትትልና የድጋፍ ሪፖርት አቅርቧል። በአማራ እና…