በጎንደር የጥምቀት በዓል ላይ በተኮስ የተቀናጀ ከፍተኛ ፍንዳታ ለመፈፀም በዝግጅት ላይ የነበሩ ሁለት የጥፋት ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

በጎንደር ዘንድሮ በሚከበረው የጥምቀት በዓል ላይ በተኮስ የተቀናጀ ከፍተኛ ፍንዳታ ለመፈፀም በዝግጅት ላይ የነበሩ ሁለት የጥፋት ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ዘንድሮ በሚከበረው የጥምቀት በዓል ላይ በተኮስ የተቀናጀ ከፍተኛ ፍንዳታ ለመፈፀም የሽብር ተልዕኮ…

DW : ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲሄዱ ከታገቱ በኋላ መንግስት መለቀቃቸውን ያስታወቀው ሃያ አንድ ተማሪዎች ወደ ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ መመለሳቸውን የኦሮሚያ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ ከዶይቸ ቬለ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ተናገሩ። ተማሪዎቹ ከእገታ ከተለቀቁ በኋላ ከወላጆቻቸው ጋር ያልተገናኙት…
እስራኤል ተማሪዎቿ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ እንዳያደርጉ አገደች፤ በረራዎችንም ሰረዘች።

Israel prevents student missions from visiting Ethiopia እስራኤል ተማሪዎቿ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ እንዳያደርጉ መወሰኗን ሚድል ኢስት ሞኒተር ዘግቧል፡፡ ለእስራኤላዊያን በተለይ ከሱማሌ ክልል የሚነሳ የደኅንነት ስጋት እንዳለ የእስራኤል መንግሥት ያምናል፡፡ በ2020 ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ አየር በረራዎችም ተሰርዘዋል ብሏል ሚድል ኢስት ሞኒተር፡፡…

መንግስት ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲን ትኩረት አድርጎ በመስራቱ  238 ኢትዮጵያዊያን ከሌባኖስ ወደ ሀገራቸው እንደሚመለሱ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስቴር መስርያ ቤቱ በተለያዩ ወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ በሰጠዉ መግለጫ ከጥር 6 እስከ 11 ባሉት ተከታታይ ቀናት  238 ኢትዮጵያዊያን ከሌባኖስ ወደ…

የጥምቀት በዓል ለኢትዮጵያ ምንድን ነው? የጥምቀት በዓል ለኢትዮጵያ የመንፈስና የሥጋ ነጻነት መከላክያ ነፍጥ።  የመዋጊያ ሰይፍ ትጥቅ፤ የማድፈጫ ሸለቆና ሸንተር፤ የሩቅና የቅርብ ወዳጅና ጠላት መቃኛ ተራራና  ኮርብታ፤   የክተት ሠራዊት አዋጅ መጥሪያ ነጋሪት፤  የዘመናትን መመልከቻ መነጸር። ሌባ የማይሰርቀው፤ ምስጥ የማያበላሸው በህዝብ ህሊና…