በወያኔና ኦነግ ሕገ መንግሥትም ቢሆን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ዓርማ የሌለው አረንጓዴ፣ ቢጫና፣ ቀይ ሶስት ቀለማት ያሉት ሰንደቅ ዓላማ ብቻ ነው! – Achamyeleh Tamiru የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በማውለብለባችሁ በኦነጋውያን እየተሰቃያችሁ ያላችሁ ወገኖቻችን ሆይ! ይህን ጽሑፍ በጥሞና አንብቡና ሕገ መንግሥት ተብዮውን ካላከበረራችሁት…
ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ ሹመት ተሰጠ

ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ ሹመት የመስጠት ስነ ስርዓት ተከናወነ (ኤፍ ቢ ሲ) ፦ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዣዥ ዶክተር ዐቢይ አህመድ አቅራቢነት በኢፊዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የማዕረግ ሹመቱ ተሰጠ ። የማዕረግ ሹመት አሰጣጡ ላይ ንግግር ያደረጉት የጦር ሀይሎች…
ጃዋር በጥላቻና በክፋት የተሞላ የመለስ ዜናዊ ልጅ እንጂ የጀነራል ታደሰ ብሩ ልጅ አይደለም።

ጃዋር በጥላቻና በክፋት የተሞላ የመለስ ዜናዊ ልጅ እንጂ የጀነራል ታደሰ ብሩ ልጅ አይደለም። ሰላሌ ላይ የዘንድሮው ምርጫ በጀነራል ታደሰ ብሩ ልጆች እና በመለስ ዜናዊ ልጆች መካከል የሚደረግ ነው አለ በጥላቻና በክፋት የተሞላው ጃዋር። ሕግ እየጣሰ የምርጫ ቅስቀሳ ላይ የተሰማራው ጃዋር…

የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ፖሊስ ቤተክርስቲያናትን በመዳፈር የኢትዮጵያን ባንድራ በማውረድ ላይ ነው ካዛንችስ አዲስ አበባ በሚገኘው በደብረ ፅጌ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን የተሰቀለውን ባንዲራ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ፖሊስ አውርዱ በማለቱ የኡራኤልና የአካባቢው ህዝብ በቆራጥነት አናወርድም የሚመጣውን አብረን እናያለን በማለት መፋጠጣቸውን ለመረጃ ኮም…
የጋሞ የአብሮነት እና የሰላም አባቶች እና ወጣቶች ጎንደር ገብተዋል

የጋሞ የአብሮነት እና የሰላም አባቶች በጎንደር! (አብመድ)  የጋሞ የአብሮነት እና የሰላም አባቶች እና ወጣቶች ጎንደር ገብተዋል፤ ደማቅ አቀባበልም ተደርጎላቸዋል፡፡ ከደቡብ ጫፍ እስከ ሰሜን ጫፍ የፍቅር ዥረት ፈስሷል። ሕዝቡ ሁሉ በፍቅር ዥረት አንጀቱ ርሷል። የኢትዮጵያዊያን ፍቅር ለይስሙላ አይደለም። ከልብ የመነጨ እንጂ።…

የክርስትና እና እስልምና እምነት ተከታዮች በጋራ ጃን ሜዳን አጸዱ WALTA : “የጥምቀት በዓልን ውብና ማራኪ እናድርግ፣ ታቦት ማደሪያ ቦታዎችንም እናጽዳ” በሚል መሪ ሐሳብ በጃን ሜዳ ጥምቀተ ባህር የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታዮች በጋራ የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ፡፡ የከተራ እና የጥምቀት በዓል…