የክርስትና እና እስልምና እምነት ተከታዮች በጋራ ጃን ሜዳን አጸዱ WALTA : “የጥምቀት በዓልን ውብና ማራኪ እናድርግ፣ ታቦት ማደሪያ ቦታዎችንም እናጽዳ” በሚል መሪ ሐሳብ በጃን ሜዳ ጥምቀተ ባህር የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታዮች በጋራ የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ፡፡ የከተራ እና የጥምቀት በዓል…

በተለያዩ አካባቢዎች የሚኖረው ያልተረጋጋ ሰላም ምርጫው ላይ ችግር እንዳይፈጥር መንግሥትን ተስፋ በማድረግ እየሰራ መሆኑን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የምርጫ ቦርድ አባል የሆኑት ዶክተር ጌታሁን ካሳ እንደተናገሩት፤ በአገሪቱ ያለው ሰላምና መረጋጋት እጅግ ፈታኝ ነው፡፡ በተለያዩ ጊዜያትም የተለያዩ ችግሮች በየጊዜው ይታያሉ፡፡ ስለሆነም ምርጫው…

ጉዳያችን ዜና /Gudayachn News ጥር 9/2012 ዓም (ጃንዋሪ 18/2020 ዓም) በኢትዮጵያ የጥምቀት በዓል ከእሁድ ጥር 10 ጀምሮ እስከ ጥር 12 ድረስ ይከበራል።በዓሉ በኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች የተላያዩ መልክ ይዟል።የበዓሉ አከባበር በራሱ የብዙ ነገሮች አመላካች ሆኗል። – በኦሮምያ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ከሪባን ጀምሮ…

ወደ 30 ሺህ የሚጠጉ የውጭ ጎብኝዎችም ጎንደር ይገባሉ የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው ከተሞች መካከል ጎንደር ተጠቃሽ ነች። ለበዓሉ ዝግጅት የሚጀመረውም ቀደም ተብሎ ነው። ዘንድሮው ደግሞ ከሃይማኖታዊ ክብረ በዓል በተጨማሪ ሌሎች ባህልንና ታሪክን የሚያስተዋውቁ ትዕይንቶችም እንደተዘጋጁ ተነግሯል። በዓሉን በተለያየ ቦታ የማክበር…

በትግራይ ክልል የመቀሌ ሳምረ መንገድ በተቀዋሚ ሰልፈኞች ላለፉት ሦስት ቀናት ተዘግቷል። የወረዳ ይመለስልን ጥያቄ የያዙ ነዋሪዎች “መንግሥት መልስ አልሰጠንም” በማለት መንገዱን እንደዘጉት ተናግረዋል። ተመሳሳይ ጥያቄ ያላቸው በክልሉ የዓዲ ነብሪኢድ ከተማ ነዋሪዎችም በትናንትናው ለሠዓታት የሽረእንዳስላሰ ሸራሮ መንገድ ዘግተው ነበር። በዚህ ጉዳይ…