የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የግድቡን የሙሌት እና የሥራ ክንውን ሁኔታ ሪፖርት አቅርበዋል። ያደረጉት ገለጻም የአባይ ወንዝን ሀይድሮሎጂ፣ የግድቡን የሙሌት ጊዜያት፣ ለ”አስከፊ ድርቅ” እና ድርቅን ለመከላከል የሚሆን ቅድመ ዝግጅት እንዲሁም ዳታን በሚገባ ለመያዝና መረጃን…
“ከ50 ዓመታት በኋላ ጥምቀትን በጎንደር በድጋሜ ማክበር በመቻሌ ደስተኛ ነኝ።” በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር

“ከ50 ዓመታት በኋላ ጥምቀትን በጎንደር በድጋሜ ማክበር በመቻሌ ደስተኛ ነኝ።” በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር ሰመረ ርዕሶም ሀደራ የኤርትራ ልዑክ ጥምቀትን በጎንደር እየታደመ ነው። በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር ሰመረ ርዕሶም ሀደራ የተመራ የኤርትራ ልዑክ ዛሬ ጠዋት ነው የጥምቀት በዓልን ለመታደም ጎንደር የገባው። የከተማዋ…

ኢዜአ፤ የጥምቀት ከተራ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ዘንድ በዛሬው ዕለት እየተከበረ ይገኛል። ታቦታት ከየአብያተ-ክርስቲያኑ ወጥተው ወደየማደሪያቸው ባህረ-ጥምቀት በማምራት ላይ ይገኛሉ። በተለያዩ የባህል አልባሳት ያሸበረቁ ምዕመናን፣ ጥንግ ድርብ የለበሱ ካህናት፣ ዲያቆናትና መዘምራን ታቦታቱን አጅበው ወደየማደሪያቸው በመሸኘት ላይ ይገኛሉ። በዓሉ በተለይም…
ክፉውንም ሆነ ደጉን ታሪክ በመቀበል ያለፈውን ታሪክ በይቅርታ መዝጋት ይገባል – ዶ/ር አብይ አህመድ

በኢትዮጵያ ወደ በረከት ሊቀየሩ የሚገባቸው ብዙ ሃብቶች መኖራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ የ’እንኳን አደረሳችሁ’ መልዕክት አስተላልፈዋል። (ኢዜአ) በመልዕክታቸውም ‘’በአገራችን በጠላት ግፊት ለመዓት የዋሉና ለበረከት ልንቀይራቸው የሚገቡን ብዙ ሀብቶች አሉን’’ ብለዋል። ለአብነትም የመለያያና የመከፋፈያ…

በዛሬው እለት በህንድ ሙምባይ ከተማ በተካሄደው የማራቶን ውድድር በሴቶችና በወንዶች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል። ለ17ኛ ጊዜ በተካሄደው የሙምባይ የሩጫ ውድድር ከ55 ሺህ በላይ ስዎች ተካፍለዋል። ከተደረጉት ውድድሮች አንዱ በሆነው የወንዶች ማራቶን ኢትዮጵያዊው አትሌት ደራራ ሁሬሳ የቦታውን ክብረ ወሰን በመስበር ቀዳሚ…