በሐረር ከጥምቀት በዓል አከባበር ጋር በተያያዘ ትናንት እና ዛሬ አለመረጋጋት ተፈጥሮ ነበር

BBC Amharic : በሐረር ከጥምቀት በዓል አከባበር ጋር በተያያዘ ትናንት እና ዛሬ አለመረጋጋት ተፈጥሮ እንደነበር ተሰምቷል። በዚሁ ዙሪያ የሐረሪ ክልል የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ናስር ይያ ስለተፈጠረው ነገር ማብራሪያ እንዲሰጡን ጠይቀናቸዋል። ኃላፊውም ”የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የእምነቱ ተከታዮች በዓሉን ለማክበርና…

(ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር የጥምቀት በዓልን ለመታደም ለመጡ እንግዶች የተዘጋጀ ርብራብ ተደርምሶ ከ100 በላይ ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት መድረሱን የጎንደር ከተማ አስተዳደር የሠላምና ሕዝብ ደኅንነት መምሪያ ገለጸ። አደጋው ለመቀመጫነት የተሠራው ርብራብ እንጨት ድንገት በመንሸራተቱ መድረሱን የከተማ አስተዳደሩ ሠላምና ደኅንነት…

“ጥምቀት” የሚለው ቃል ሲተረጎም መጠመቅ፣ ከውሃ ውስጥ መግባት፣ በውኃ መነከር ማለት ነው፡፡ መንፈሳዊ ትርጓሜው ደግሞ “የመንፈስ ቅዱስ ልጅነት ማግኛ ረቂቅ ልጅነት ነው” ይባላል፡፡ የጎንደር መንበረ መንግስት መድኃኒዓለም ዋና አስተዳዳሪና የአራቱ ጉባኤያት መምሕር ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ በዮርዳኖስ ወንዝ የነበረውን ታሪክ ሲናገሩ…
ላኪዎች በገንዘብ እጥረት ምርት ገዝተን መላክ አልቻልንም አሉ

ካፒታል  ብሄራዊ ባንክ የባንኮችን ጥሬ ገንዘብ እጥረት ለማቃለል ተጨማሪ 9 ቢሊየን ብር አከፋፍሏል :: ላኪዎች/ኤክስፖርተሮች በገንዘብ እጥረት ምርት ገዝተን መላክ አልቻልንም እያሉ ነው ምንም እኳን ባንኮች ብድር ቢፈቅዱላቸውም ከቅርብ ግዜ ወዲህ በተፈጠረው የጥሬ ገንዘብ እጥረት ላኪዎች የተፈቀደው ብድር ሊለቀቅላቸው ባለመቻሉ…

ካፒታል ፦ የአዳዲስ ቴሌኮም ድርጅቶች ወደ ገበያው የመቀላቀያ ግዜ ከታቀደለት ሊዘገይ እንደሚችል ተሰማ በመጪው መጋቢት መጨረሻ የሁለት ተጨማሪ የቴሌኮም አንቀሳቃሾችን ለመለየት አቅዶ ሲንቀሳቀስ የነበረው መንግስት በተዋንያን ጥያቄ እቅዱን ሊገፋ እንደሚችል አስታወቀ፡፡ በቅርቡ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የገንዘብ ሚኒስትር ደኤታ እዮብ ተካልኝ…