(በመስከረም አበራ)ጥር 12 , 2012 ዓ.ም. በሃገራችን ሩብ ምዕተ-ዓመት ያስቆጠረውን የህወሃት የበላይነት ያስወገደውን ለውጥ ተከትሎ የአማራ ክልል አዳዲስ ፈተናዎች እንደተጋረጡበት ባለፈው ሳምንት ባስነበብኩት ፅሁፍ ለመዳሰስ ሞክሬያለሁ፡፡እነዚህ ፈተናዎች በህወሃት የበላይነት ዘመን ለአማራ ህዝብ ላይ ተጋርጠው በነበሩት ፈተናዎች ላይ የተደረቡ መሆናቸው ፈተናውን…

ፍ/ቤቱ እነክርስቲያን ታደለ ተጠርጥረው የተከሰሱበትን ጉዳይ በቪዲዮ ኮንፈረንስ ችሎት የሚያየው ለአንድ ጊዜ ብቻ መሆኑን ገለጸ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ 13 የወንጀል ተጠርጣሪዎቸን ጉዳይ የሚመለከተው ችሎት አርብ ጥር 8 ቀን 2012 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተጠርጣሪዎቹ ጉዳያቸውን በቪዲዮ ኮንፈረንስ…
ድሬደዋ የጥምቀት በአልን ተከትሎ በተፈጠረ ግጭት የሞት፣ የመቁሰል፣ የቃጠሎና የዝርፊያ ጉዳቶች ደርሰዋል- ድሬደዋ ፖሊስ

የድሬደዋ አስ/ፖሊስ ኮሚሽን በቀጣይ ጊዜያት በዝርዝር መግለጫ የሚሰጥ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ አሁን ላይ ጠቅለል ባለ መልኩ የጥምቀት በአልን በተመለከተ የሚከተለዉን መግለጫ ሰቷል። በድሬደዋ ኦሮቶዶክስ እምነቱ ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት በሚከበረዉ የጥምቀት በአል ሁሉም ታቦታት ወደየ ደብራቸዉ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ…
በዓለ ጥምቀቱ እና የደበኞቹ ነገር !

በዓለ ጥምቀቱ እና የደበኞቹ ነገር ! በዓለ ጥምቀቱ በዛሬው ዕለት የቅዱስ ሚካኤል ታቦትን አጅቦ በማስገባት ይጠናቀቃል። እንኳን አደረሳችሁ ተባብለን መልካም ምኞት ተለዋውጠናል። በበዓሉ አከባበር ወቅት ጎንደር ላይ ምዕመኑ የተቀመጠበት ርብራብ ተደርምሶ የወገኖቻችን ውድ ሕይወት ጠፍቷል፣ አካላዊ ጉዳት ደርሷል። እግዚአብሔር የሞቱትን…
የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው።

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ታውቋል፡፡ የካናዳ መንግስት ልዑክም ዛሬ ከኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸው የካናዳ መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር በንግድ፣ ፀጥታን በማስከበር እንዲሁም በሥርዓተ ፆታ ዘርፎች አብሮ ለመስራት ፍላጎት እንዳለው ልዑኩ ለፕሬዝዳንቷ አስረድቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር…
የዓለማችን በጣም ሀብታም 2,153 ሰዎች ከዓለም ድሃው 4.6 ቢሊዮን ድምር ጋር ሲነፃፀር የበለጠ ሀብት ይቆጣጠራሉ

በአሁኑ ጊዜ በዓለም ውስጥ 2,153 ቢሊዮነር ሀብታምዎች አሉ:: እናም እነሱ ከጠቅላላው የፕላኔቷ ህዝብ 60 በመቶውን ከሚይዙት ከ 4.6 ቢሊዮን ህዝብ የበለጠ ሀብት አላቸው ሲል ከኦክስፋም የተሰኘው አዲስ ዘገባ ያሳያል ፡፡  There are more than two thousand billionaires in the world…
ከአሥርተ ዓመታት በኋላ የእስራኤል አይሁድ ቀሳውስት ምክር ቤት ለኢትዮጵያ የአይሁድ ማህበረሰብ እውቅና ሰጠ ፡፡

ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ወደ ክርስትና የተለወጡና የአይሁድ እምነት ተከታዮች የሆኑት ክርስትያኖች ወደ 8000 ገደማ የሚሆኑት የፈላሻሙራ ማህበረሰብ አባላት ከዓመታት በፊት እና በአይሁድ የሚታወቁ ሲሆኑ የእስራኤል መንግሥት አሪያን ለማፅደቅ ይጠባበቃሉ ፡፡ ምንም እንኳን አንዳንድ አባላቱ በእስራኤል ውስጥ እንደ አይሁድ እውቅና…
የታገቱት ተማሪዎች እስካሁን ድምጻቸው አልተሰማም – ጉዳዩ አሳሳቢ ነው፡፡

የታገቱት ተማሪዎች እስካሁን ድምጻቸው አልተሰማም… – ህዳር 20/21 የታገቱበት ቀን። – ህዳር 24 አምልጣ የወጣችው ተማሪ መታገታቸውን የተናገረችበት። – ታህሳስ 27 የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በጋዜጣዊ መግለጫቸው የታገቱ ተማሪዎች እንዳሉ ቁጥራቸውም እስከ 4 እንደሚደርስ የገለፁበት ቀን።…