ፍ/ቤቱ እነክርስቲያን ታደለ ተጠርጥረው የተከሰሱበትን ጉዳይ በቪዲዮ ኮንፈረንስ ችሎት የሚያየው ለአንድ ጊዜ ብቻ መሆኑን ገለጸ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ 13 የወንጀል ተጠርጣሪዎቸን ጉዳይ የሚመለከተው ችሎት አርብ ጥር 8 ቀን 2012 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተጠርጣሪዎቹ ጉዳያቸውን በቪዲዮ ኮንፈረንስ…
ድሬደዋ የጥምቀት በአልን ተከትሎ በተፈጠረ ግጭት የሞት፣ የመቁሰል፣ የቃጠሎና የዝርፊያ ጉዳቶች ደርሰዋል- ድሬደዋ ፖሊስ

የድሬደዋ አስ/ፖሊስ ኮሚሽን በቀጣይ ጊዜያት በዝርዝር መግለጫ የሚሰጥ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ አሁን ላይ ጠቅለል ባለ መልኩ የጥምቀት በአልን በተመለከተ የሚከተለዉን መግለጫ ሰቷል። በድሬደዋ ኦሮቶዶክስ እምነቱ ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት በሚከበረዉ የጥምቀት በአል ሁሉም ታቦታት ወደየ ደብራቸዉ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ…