ገብረኤል ቤ/ከርስቲያን ላይ ቦንቦ በማፈንዳት ህዝቡ ላይ ጉዳት ለመፍጠር የሞከረው የቤተክርስቲያኑ ጥበቃ ሰራተኛ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

ከዚህ በፊትም በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጎሮ ገብረኤል ቤ/ከርስቲያን ላይ ችግር ለመፍጠር አስቦ ያልተሰካላት ለሁለተኛ ጊዜ በዛሬው ጥምቀት በዓል ላይ ቦንቦ በማፈንዳት ህዝቡ ላይ ጉዳት ለመፍጠር የሞከረው የቤተክርስቲያኑ ጥበቃ ሰራተኛ ተክለወለድ ሻሮ ወ/ማርያም የተባለ ግለሰብ በዛሬው ዕለት ቦንብ ለመወርወር ሲል…

Reading Time: < 1 minute ጎንደር (ኢዜአ) – በጎንደር ከተማ ትናንት በተከበረው የጥምቀት በአል ላይ ከእንጨት የተሰራ መቀመጫ ተደርምሶ በደረሰው አደጋ የሟቾች ቁጥር 10 መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በአደጋው ሌሎች 245 ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱም… The post በጎንደር ከተማ ትላንት…
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አወዛጋቢ ጉዳዮች እና መፍትሄያቸው

DW : ኢትዮጵያ ከግዛቷ የሚነሳውን የአባይን ውኃ ለኃይል ማመንጫነት ለመጠቀም በጀመረችው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ሥጋት ካሳደረባቸው ከሱዳን እና ግብጽ ጋር የምታደርገው ውይይት እንደቀጠለ ነው። ሦስቱ ሃገራት ሲያካሂዱ የቆዩት ንግግር አሜሪካን እና የዓለም ባንክንም በታዛቢነት ከጨመረ ወዲህ ዓለም ዓቀፍ…
በፓርቲዎች መካከል አድሏዊ አሰራር ይታያል ተባለ

አዲስ ዘመን  – አሁን ባለው የአባላት ምዝገባ ቅስቀሳና አሰራር ላይ በፓርቲ መካከል ልዩነት ያለው ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን ያነጋገርናቸው ፓርቲዎች ሲገልጹ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ከህግና መመሪያ ውጪ የተፈጸመ ነገር እንደሌለ አስታውቋል። ከህውሓት ፓርቲ እንደመጡ የገለጹት አቶ ዳኛው በለጠ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ…

የጥምቀት በዓል በኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተክታዮች በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክንዋኔዎች በድምቀት ተከብሯል። በአስመራ ማይ-ጥምቀት በዝማሬና ጸሎት ሲከበር ጥምቀተ-ባህሩ በሃይማኖት መረዎች ተበርኮ ህዝቡ ተጠምቋል።

ባይሳ ዋቅ-ወያ ከጥቂት ወራት በፊት ስለ አንዳንድ የውጭ አገር ዜግነት ከነበራቸውና በዶ/ር ዓቢይ ጥሪ መሠረት ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በኋላ የኢትዮጵያ ዜጋ ባለመሆናቸው ያጋጠማቸውን አስመልክቼ አንድ ጽሁፍ በተለያዩ ሚዲያዎች አሳትሜ ነበር፡፡ ዛሬም ጥያቄው ወቅታዊ የሆነና ከሕግ አንጻር ትንታኔና ገለጻ እንደሚያስፈልገው ስለተረዳሁ…

አምስተርዳም (በቪቫ ምኒልክ) ለዛሬው ጽሁፌ መነሻ የሆነኝ በኢትዮ 360 በሰሞኑ የኢትዮጵያን መከላከያና ደህንነት ክፍል አስመልክቶ የቀረበው ውይይት እጅግ ስለ አስደነገጠኝ ነው። ከውይይት ጭብጥ እንደተረዳሁትም ከመከላከያና የደህንነት መስሪያቤት ከፍተኛ አመራሮች በደረሰን መረጃ መሰረት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አገራችንን ለአረቦች አሳልፎ በመስጠት የእስልምና…