ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፣የሐረርጌ እና የሱማሌ ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ በዘንድሮ የጥምቀት በዓል ላይ የሐረር ክልል ፖሊስ እና የሐረር አስተዳደር ሆን ብሎ በኦርቶዶክሳውያን  ክርስቲያኖች  ላይ ለፈፀመው ተግባር እና የፀጥታ አለማስከበር ተግባር ተጠያቂ መሆኑን አስታውቀዋል። ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com

በርካታ የፖለቲካ እና ህሊና እስረኞች ይቀርቡባቸው በነበሩባቸው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የልደታ 4ተኛ እና 19ኛ ምድብ ችሎቶች ቤተኛ የሆኑ አዛውንት አሉ።   ሰልባጅ ክራባት አንገታቸው ላይ ያሰሩ(በእሳቸው አነጋገር)፣ ጠብደል መዝገቦች ከእጃቸው የማይጠፉት እኒህ ሰው ወንድሙ ኢብሳ ይባላሉ።   ስራቸው ጥብቅና…

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በተሳተፉበት የጎንደር የጥምቀት በዓል አከባበር ላይ የሽብር ጥቃት ሊያደርሱ የሞከሩት በህወሓት የተላኩ ግለሰቦች ናቸው፤ ሲሉ አንድ ከፍተኛ የአማራ ክልል የፀጥታ ባለሥልጣን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

ምርጫ ቦርድ ለአራት ፓርቲዎች የእውቅና ሰርተፍኬትና ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ ሰጠ አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአራት ፖለቲካ ፓርቲዎች የእውቅና ሰርተፍኬትና ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ። ፓርቲዎቹም ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ፣ አንድ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ አማራ ጊዮናዊ…