የመንግስት አካላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ሲነቀሳቅሱ ነበር በተባሉ 7 የሸኔ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ትናንት በተፈሪ ገረቦሼ፣ያደሳ ዮሴፍ ፣ቡርቃ ኩመራ፣መሀመድ ኢሳ ፣ኤፍሬም ኢያሱ፣ አብዲ ድሪባ እና መርጋ ጉታ ላይ የመሰረተውን የሸብር ወንጀል ክስ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጸረ ሽብር ችሎት ክሱን አስነብቧል ። ተከሳሾች በምስራቅ…

“አደንጋጭ ከሆኑት የኮሮናቫይረስ ይሄ ሶስተኛው ነው። በተፈጥሮው ከአእዋፋት ወደ ሰው የሚተላለፍ ቫይረስ አደገኛ የሚሆነው ከሰው ወደ ሰው መተላለፍ ሲጀምር ነው። አሁን ከዚያ የደረሰ ይመስላል። አሳሳቢ ያደረገውም ያ ነው።” ዶ/ር ዳውድ ሰይድ ሲራጅ በዊስኮንሰን ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና ክፍል ፕሮፌሰር።

“አደንጋጭ ከሆኑት የኮሮናቫይረስ ይሄ ሶስተኛው ነው። በተፈጥሮው ከአእዋፋት ወደ ሰው የሚተላለፍ ቫይረስ አደገኛ የሚሆነው ከሰው ወደ ሰው መተላለፍ ሲጀምር ነው። አሁን ከዚያ የደረሰ ይመስላል። አሳሳቢ ያደረገውም ያ ነው።” ዶ/ር ዳውድ ሰይድ ሲራጅ በዊስኮንሰን ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና ክፍል ፕሮፌሰር።

ከቻይና ጋር በንግድና ሌሎችም የምጣኔ ኃብት መስኮች የተሳሰረቸ ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ መዛመት ጉዳይ ከሚያሳስባቸው ሀገሮች አንዷ እንደሆነች እየተነገረ ነው።

ይህንን ሼር አድርጎ የማይፈፅም አማራ አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡ ከነገ 16/05/2012 ጀምሮ በመላው አማራ መሬት አንቀጥቅጥ የተቃውሞ ማዕበል ተጠርቷል፡፡ ሁሉም አማራ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የጎዳና ላይ ተቃውሞ ከማድረግ እስከ አፀፋዊ መልስ መስጠት ድረስ በእልህና በአማራነት ወኔ ለመሰለፍ ይዘጋጅ፡፡ ቤት ላይ…