** የአውስትራሊያ ዋና የሕክምና ኃላፊ አውስትራሊያ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ አለመገኘቱን አረጋገጡ ** በደቡባዊ ኒው ሳውዝ ዌይልስ ሕይወታቸው ያለፈው አሜሪካውያን የእሳት አደጋ ተከላካዮች ማንነት ተገለጠ

ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ በደህንነት ፣በመከላከያ እና በልዪ ሐይሎች ሲደረግ የነበረው የክትትል ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀርቧል። ይሁን እንጂ የሀገሪቱን ቁልፍ ቁልፍ የስልጣን ቦታዎች በተረኝነት የወረሩት የኦሮሞ ፖለቲከኞች በጭንቀት ላይ ለሚገኘው ህዝብ እውነቱን ለመንገር…

Reading Time: 2 minutes ለመላው የአዲስ አበባ ነዋሪ፣ በምርጫ አስፈፃሚነት በንቃት በመሳተፍ የህጋዊ የስልጣን ባለቤትነትህን አረጋግጥ! የኢትዬጲያ ምርጫ ቦርድ በቀጣዩ ነሐሴ 10 ቀን 2012 ዓ•ም• አገር አቀፍና ክልላዊ ምርጫ እንደሚካሄድ በማሳወቅ ዝርዝር መርሃ ግብሩን… The post ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ…

እንደ አውስትራሊያውያንነታችን፤ 60,000 ዓመታትን ካስቆጠረ ጥንታዊ ምድር ታሪክ ጋር የተቆራኘን ነን።   ብሔራዊ ታሪካችን መነሻው በዓለም ውስጥ ጥንታዊ ከሆነና በመቀጠልም ካለ ታሪክ ነው። የቅርቡ ዘመናዊ ምዕራፍ የተጻፈው በብርቱ ሥራ፣ ተስፋና ወኔ፣ በየትኛውም ሥፍራ ባሉ ነፃ ሕዝቦች ሁሉ የሚቀናባትን አገር በጋራ ባቆሙ…

In the latest immigration control measure, the United States said Thursday it would no longer issue temporary visitor visas to pregnant women seeking to enter the country for so-called “birth tourism.” In announcing the rule change, which takes effect Friday,…