እጅግ መረን በለቀቀ ሁኔታ የኢትዮጵያን የመንግሥት ሥልጣን ተቆጣጥሮ የነበረው የተገንጣይ ወንበዴዎች ቡድን እና በዚሁ የተገንጣይ ቡድን ስም አገር ሲገዛ የኖረው ትህነግ/ህወሓት በአሁኑ ወቅት በሚኒስትሮች ም/ቤት ያለው ኅልውና ሊከሰም ጥቂት ነው የቀረው። የጠ/ሚ/ር፣ የውጭ ጉዳይ፣ የመከላከያ (ኤታ ማዦር ሹም)፣ የማስታወቂያ (በኋላ…

ዜግነትን መቀየር በተመለከተ አንዳንድ ነጥቦች ባይሳ ዋቅ-ወያ (ቀድሞ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሥልጣን የነበሩ የዓለም አቀፍ ሕግ ባላሙያ) ከጥቂት ወራት በፊት ስለ አንዳንድ የውጭ አገር ዜግነት ከነበራቸውና በዶ/ር ዓቢይ ጥሪ መሠረት ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በኋላ የኢትዮጵያ ዜጋ ባለመሆናቸው ያጋጠማቸውን አስመልክቼ አንድ…

አጭር መግለጫ እንድታውቁት ያህል። ጀዋር መሃመድ ተብዬው ዛሬም የአሜሪካን ዜጋ ነው። ጁዋር መሃመድ የተባለው ጸረ እየሱስ ክርስቶስ ፡ ጸረ ክርስቲያን እና ጸረ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ሚገኘው የአሜሪካን ኤምባሲም ይሁን በአሜሪካን የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአሜሪካንን ዜግነት እንደማይፈልግ እና የአሜሪካን ዜግነቴን…

የአውስትራሊያ ቀን በየዓመቱ ጃኑዋሪ 26 በመላው አገሪቱ ይከበራል። እ.ኤ.አ. ከ1788ቱ   የእንግሊዞች ሲድኒ ኮቭ ሠፈራ ጋር ተያይዞ አዲሱ የአውስትራሊያ ማንነት ማክበሪያ ቀን ሆኗል። ሆኖም ዕለቷ ለአውስትራሊያ ነባር ዜጎች “ዕለተ ኃዘን፣ ዕለተ ወረራና የመቋቋሚያ ቀን” ተደርጋ ትታያለች። በየዓመቱም ሁሉም ዜጎች የእኛ የሚሉት…