Reading Time: < 1 minute ይድረስ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ ከአርቲስት አክቲቪስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ::   The post ይድረስ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ ከአርቲስት አክቲቪስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ appeared first on Zehabesha: Latest Ethiopian News Provider.

ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ፤ የፕሮጄክት ማኔጅመንትና የምጣኔ ሃብት ባለሙያ፤ የዓለም አቀፍ ጂ-ጁትሱ ፌዴሬሽን የሥነ ምግባር ኮሚሽን ምክትል ሊቀ መንበርና የአፍሪካ ጂ-ጁትሱ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፤ በጀርመን መርሰዲ ቤንዝ የሰው ኃይል ዲፓርትመንት የብዝሃነት ሥራ አስኪያጅ፤ በቅርቡ በበጎ ፈቃደኝነት ኢትዮጵያ ውስጥ ስላበረከቷቸው “የሥራ ባሕል…

ታማኝ በየነ ዝምታውን ሰበረ ጀነራል ክንፈንና አብዲ ኤሊን ያሰረ ጥንካሪወ ዛሬ የት ገባ? https://youtu.be/9pcCUZqYz5A#BringBackOurGirls #BringBackOurSistersየአባይ ሚዲያ YOUTUBE ስብስክራይብ እንዲያደርጉ በትህትና እንጠይቃለንhttps://www.youtube.com/abbaymedia?sub_confirmation=1Support Abbay Media to broadcast on Satellite to Ethiopiahttps://www.gofundme.com/f/support-abbay-media Posted by AbbayMedia on Sunday, January 26, 2020

Reading Time: 9 minutes   የማንኛውምተወዳዳሪዓላማማሸነፍነው፤ለማሸነፍደግሞጠንካራቡድንሆኖመገኘትጥያቄሊኖረውአይችልም፤አለበለዚያለተሳትፎናለታይታይሆናልማለትነው።አንድከብትመሸጥየሚፈልግሰውሁለትጉፋያከብቶችአብሮገበያይዞይወጣል፤ጥቅሙአንደኛየሚሸጠውከብትብቻውንአልሄድብሎእንዳያስቸግረውናሁለተኛየቀሩትንለማሻሻጫነትለመጠቀምነው፤በእንዲህዓይነትተነድተውገበያየሚወጡከብቶችመናጆዎችይባላሉ፤ዛሬምበፖሊቲካፉክክርውስጥከመናጆከብቶችጋርየሚነጻጸርተግባርይታያል፤ምክንያቱምአንዳንድድርጅቶችጫዋታውሳይጀመርአቅማቸውተለይቷል፤አንደሚያሸንፉየተዘጋጁትመሥራትየሚፈልጉትንዕቅዶችአዘጋጅተውየጨረሱሲሆን፣የሚያጩዋቸውንባለሥልጣናትጭምርመልምለውአብቅተዋል፤ገናጨዋታውሳይጀመርእንደሚሸነፉያወቁትደግሞዕቅዶቻቸውበድርጅታቸውደንብላይተጽፎከሚገኝበስተቀርያንዕቅድእንዴትበሥራላይመተርጎምእንደሚቻልአስፈላጊውንዝግጅትካለማድረጋቸውምበላይከውድድሩበፊትየትኩረትአቅጣጫቸውንየሚወስድባቸውበውድድሩሜዳላይየሚፈጸሙስህተቶችንለማጋለጥናውድድሩፍትሐዊአለመሆኑንለማሳየትመዘጋጀትአለበለዚያምበዚህማሸነፍበማይቻልበትውድድርውስጥጨርሶለመሳተፍባለመፈለግበይፋከውድድሩውጭመሆንንእስከመምረጥመድረስነው። አገራዊ ዓላማ አለን የሚሉ ድርጅቶች ግምባር ፈጥረው ለማሸነፍ ካልተዘጋጁ እንደ ሱቅ በደረቴዎች ለየብቻ መሮጥ የት ለመድረስ ነው? የሱቅ በደረቴዎች ዓላማ የየራሳቸውን የግል ዕድል የማሳካት እንጂ አገራዊ ዓላማ የላቸውም፤… The post ጨዋታው ሳይጀመር ውጤቱ –…

Reading Time: 3 minutes „ከግፍ ብዛት የተነሳ ሰዎች ይጮኃሉ፤ ከኃያልን ክንድ የተነሳ ለእርዳታ ይጣራሉ።“ ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 26.01.2020 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ። ይህን ዘመን እናልፈው ይሆን? ለካንስ ፌስ ቡክ እንዲህ ህይወት ነው። እንዴት ፈርቼው እኖር መሰላችሁ ውዶቼ።… The post “እኛን ውሰዱና እህቶቻችን መልሱልን!”…

Reading Time: 4 minutes ይህች ከትግርኛ የተወሰደች ተረታችን በጣም ገላጭ ናት፤ እወዳታለሁ፡፡ “ስለምጣዱ ሲባል ዐይጧ ትለፍ” ትባላለች ወደ አማርኛ ስትጠለፍ፡፡ ግን ታዲያ ሁሉም ነገር ገደብ አለው፤ በተለይ የጊዜና የትግስት፡፡ አማራው ዐይጧ ከምጣዱ እስክትወርድለትና ብቻ… The post አማራው በዐይጧ የጨከነለት ……

Reading Time: < 1 minute ቦርኮሃራም በኢትዮጵያ አባቷን አግዛ እናቷንም ረድታ እንስራዋን አዝላ ከወንዝ ውሃ ቀድታ ቁርስም አቀራርባ ደብተሯን አንስታ አድምጣለችና ጥበብ ስትጣራ ወንዝና ዐቀበት በሩጫ ተሻግራ በቅርከሃ አዳራሽ አፈር ላይ ቁጭ ብላ የሰጧትን ትምህርት… The post ቦርኮሃራም በኢትዮጵያ –…