ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ! አባሪ የተደረገላችሁ  መልእክት ከእግዚአብሔር እዉነተኛ አገልጋይና መልእክተኛ እንዲሁም የተዋሕዶ ሃይማኖት አርበኛ የሆኑ አባት፤ ለኢትዮጵያ መንግሥት፣ ለተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት መሪዎች እንዲሁም ለዓለም መንግሥታት የተጻፈ ደብዳቤ የያዘ ነዉ፡፡ በመልእክቱም አሁን ያለዉ የዐብይ መንግሥት ከነመዋቅሩ እና እግዚአብሔር ከሚያዉቃቸዉ በጣት ከሚቆጠሩ እዉነተኛ…