“ደኅንነታችን አደጋ ላይ እንዳይወድቅ” በሚል ሥጋት ውስጥ እንድንኖር የተገደድነው የክልሉና የዞን መንግሥት ወንጀለኞችን ለህግ ስለማያቀርቡ ነው” ሲሉ የደቡብ ክልል የቴፒ ከተማ ነዋሪዎች ከሰሱ።

“ደኅንነታችን አደጋ ላይ እንዳይወድቅ” በሚል ሥጋት ውስጥ እንድንኖር የተገደድነው የክልሉና የዞን መንግሥት ወንጀለኞችን ለህግ ስለማያቀርቡ ነው” ሲሉ የደቡብ ክልል የቴፒ ከተማ ነዋሪዎች ከሰሱ።

Reading Time: 5 minutes ጥር 20 ቀን 2012 ዓም(29-01-2020) በተለያዬ አቅጣጫ ወይም በተለያዬ  አሰላለፍ ሄዶ  የሚፈልጉትን ለማግኘት ወይም የጋራ ዓላማን ለማሳካት የሚከተሉት ስልት የተለመደ ነው።በጦር ሜዳ ጠላቴ ነው የሚሉትን ወገን ለማንበርከክና ድል ለመምታት ከመሳሪያው… The post  ጣምራ ዘመቻ፣ ለአንድ ዓላማ…

በወለጋ መንግሥት በንጹሃን ላይ ተገቢ ያልሆነ እርምጃ ጥሏል ያሉትን ኮማንድ ፖስት በመቃወም በሀረር ከተማ ሁሉን አቀፍ አድማ ተጠርቷል።

በኢትዮጵያ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት የዕርቅና የሽግግር መንግሥት እንዲቋቋም ሲል አብሮነት የተባለ አንድ አዲስ የሦስት ፓርቲዎች ጥምረት ጥሪ አቀረበ። መንግሥት ታግተው ለሚገኙ ተማሪዎች ቅድሚያ ሰጥቶ ነፃ የሚወጡበትን መንገድ እንዲፈለግ ሲልም ጠይቋል። የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

ኢትዮጵያውያን እጃችንን በእጃችን እንዳንቆርጥ ልንጠነቀቅ ይገባል። ጉዳያችን/ Gudayachn ጥር 20/2012 ዓም (ጃንዋሪ 29/2020 ዓም) በኢትዮጵያ የፖለቲካ መስመር ዙርያ ግርግር ለመፍጠር ሲሞከር ይታያል።ግርግር ለመፍጠር የሚሞክሩት ደግሞ የዳበረ የፖለቲካ ዕውቀትም ሆነ ቅንነት የራቃቸው ሁሉ  መሆናቸው ነው አስቀያሚው መልኩ።መጪው የፖለቲካ መድረክ በብቸኝነት ለመቆጣጠር…