በምዕራብ ኦሮምያ በሚስተዋለው የፀጥታ ችግር ተማረው ወደ ጋምቤላና ሌሎችም ከተሞች እየሸሹ እንደሆነ አንዳንድ የቄለም ወለጋ ነዋሪዎች ተናገሩ። በመንግሥት ፀጥታ ኃይሎችና ራሳቸውን የነፃነት ተዋጊዎች ነን ብለው በሚጠሩ ሸማቂዎች መካከል የሚደረገው ተኩስ ልውውጥ ህይወታቸው ላይ አደጋ መጋረጡንም አነዚህ ነዋሪዎች ገልፀዋል:: የወለጋ ዩኒቨርሲቲ…

  ሁለቱም በ20ዎቹ ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች ናቸው፤ ቦኤዝ ብርሃኑ እና ጀርሚያ ባይሳ። የአርሶ አደሮችን ህይወት ማቃናት ይቻለዋል ያሉትን የፈጠራ ስራቸውን የተመለከተው የግብር እና ገጠር ትብብር የቴክኒክ ማዕከል የተባለ ድርጅት ከአጋሮቹ ጋር ሆኖ በዚህ ሰሞን ሸልሟቸዋል። የፈጠራ ስራቸው ሰው ስራሽ ገንዛቤ(አርቴፊሻል…

Reading Time: < 1 minute   በዚህም የንግድና ኢንዱስትሪ ሚንስትር የነበሩት ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የፍትሕ ዘርፍ አስተባባሪ ሆነዋል፡፡ በምክተል ከንቲባ ምዕረግ የምጣኔ ሀብት ዘርፍ አስተባባሪና የአዲስ አበባ ትራንስፖር ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ሰለሞን… The post በቅርቡ ከአዲስ አበባ…

በጥርጣሬ ወደ ደቡብ አፍሪካ ተልከው የነበሩ ናሙናዎች ውጤት ዛሬ ከሰዓት በኋላ መመለሱንና ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን የኮሮናቫይረስ አጋጣሚ አለመታየቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክትር ዶ/ር ኤባ አባተ ማምሻውን ለቪኦኤ ገልፀዋል። ብሄራዊውን ምላሽ የሚያስተባብረውን የማኅበረሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ኃላፊ የሰጡትን የመጨረሻ…