“..የመንግስት ደጋፊ ወይም የተቃዋሚ ደጋፊ .. የዚህ ሃይማኖት አለያም የዚያ ሃይማኖት ደጋፊ ልንሆን አንችልም። ለሃገሬ አልቆረቆርም ማለት አይደለም .. ጋዜጠኝነት .. የእኛ ታማኝነት ግን ሃቅ ላይ ለተመረኮዘ ጋዜጠኝነት ነው።” ንጉሴ መንገሻ የአሜሪካ ድምጽ የአፍሪቃ ዋና ክፍል ዲሬክተር።

Eater.com 10 Essential Restaurants in Los Angeles’s Little Ethiopia For nearly 30 years now, the stretch of Fairfax Avenue between Olympic and Whitworth has been home to Little Ethiopia, and the second-largest concentration of Ethiopian emigres in the United States…

ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተገዙ ሌት ከቀን እየደከሙ ነው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ ከአደራዳሪዎቹ ጋር በስልክ ከተነጋገሩ በኋላ የህዳሴ ግድብ ስምምነት ፊርማ እንዲዘገይ አመራር መስጠታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናገሩ። ዐቢይ ከትራምፕ ጋር በስልክ መነጋገራቸው ይፋ ከሆነ በኋላ ራሳቸውን ተንታኝ ያደረጉ ወገኖች የስምምነት…

ባሳለፍነው ሳምንት በሁከት ውስጥ የነበረቸው ሐረር ከተማ ዛሬ ጥር 25/2012 አንፃራዊ  መረጋጋት ቢታይባትም ነዋሪዎቹ ግን ከሥጋት ነጻ አለመውጣታቸውን ለአዲሰ ማለዳ ተናገሩ። በዚህም ሳቢያ ቁጥራቸው 200 የሚጠጉ ነዋሪዎች በሥጋት በከተማው በሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን ተጠልለው እንደሚገኙ ሥማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ ነዋሪዎች ተናግረዋል።…

Reading Time: < 1 minute አጋች ታጋች ድራማው ቀጥሉዋል ቄሮ እኔ ነኝ ያገትኩት ይላል የጃል መሮ ኦነግ ሽኔ አላየሁም ልጆቹን መልሱ ።በተቀናጀ መንገድ እየተፈጸመ ያለውን የሽብር እገታ The post አጋች ታጋች ድራማው ቀጥሏል ቄሮ እኔ ነኝ ያገትኩት ይላል የጃል መሮ…

The Boston Globe The Boston Globe has launched a weekly Q&A with Rhode Island innovators who are starting new businesses and nonprofits, conducting ground-breaking research, and reshaping the state’s economy. This week’s Ocean State Innovators conversation is with Saron Mechale,…

Reading Time: < 1 minute አብመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች የሚሰጡትን ምላሽና ማብራሪያ •“ እስካሁን ድረስ በእገታው ምክንያት ጥቃት ደርሶ አንድም ሰው ስለመሞቱ ሪፖርት አልተደረገም፡፡” •“ በአንድ… The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር…