የውሃ ሃብት ባለሙያ ነኝ፤ የግድቡ ጉዳይ ቀጥታ ከሙያዬ ጋር ባይገናኝም እንደዜጋ ሁኔታውን በቅርብ እከታተላለሁ፤  ፖለቲካንም እንዲሁ። የዋዜማን ሰዎች ዋዜማ ሳትሆኑ ነው የማውቃችሁ፤ ካገር ከመውጣታችሁ በፊት ማለቴ ነው። የማውቃችሁም በግል ሳይሆን እንደማንኛውም የሚዲያ ተጠቃሚ ነው፤ ስለዚህ እናንተ አታውቁኝም። አሁንም ዋዜማን እከታተላለሁ።…

 Prime Minister Abiy must act on it.  የጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ መንግስት በፀረ-ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና ፀረ ሴማውያን ባለስልጣናት እና የፖሊስ ኃይል ተሞልቷል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፍጥነት ርምጃ መውሰድ አለባቸው። (ጉዳያችን ልዩ  የእንግሊዝኛ ዘገባ) ጉዳያችን / Gudayachn  February 5/2020  This evening, just before…

Reading Time: 2 minutes “ግራህን ሲመታህ ቀኝህን ስጠው ” ከሚል ዘመን ካለፈበት ማደንዘዣ ወጣችሁ በሀገራችን እየሆነ ያለውን እውነታውን አውቃችሁ ከ60 ሚሊዮን በላይ ህዝበ ክርስቲያን ይዛችሁ መብቱን ከፊት ሁናችሁ ካላስረከባችሁ የእናንተ የክርስቶስን መስቀል መሸከም ትርጉም… The post አታስጨርሱን! – ዮቶር ግዮዎናዊው…

Reading Time: < 1 minute ከከተማው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ግጭቱ ትናንት አመሻሽ አካባቢ የተከሰተው ልዩ ሀይል በሚል የሚጠራው የክልሉ የጸጥታ አባላት በአንድ ግሮሰሪ ውስጥ በመጠጣት ላይ የነበሩና በህግ ይፈለጋሉ ያሏችውን ግለሰቦች ለመያዝ መሞከራቸውን ተከትሎ ነው።… The post በደቡብ ክልል ቴፒ…

Reading Time: 2 minutes ዛሬ ጠዋት ወደ ስፍራው ሄጄ በነበረበት ወቅት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የፀጥታ ሀይሎች ይታዩ ነበር። በአካባቢው ያሉ ሱቆች በአብዛኛው ዝግ የነበሩ ሲሆን ህዝቡ ላይ የመደናገጥ ስሜትም ይታያል። ችግር ወደተከሰተበት ቦታ ለማለፍ… The post ትናንት ምሽት ከለሊቱ 7…

የውሃ መሰረተ ልማት ላይ ባእድ ነገር የጨመሩ ተጠርጣሪዎች እጅ ከፍንች ተያዙ ……… ባለቤትነቱ  የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን የሆነ የፍሳሽ መሰረተ ልማት ላይ ባእድ ነገር ሲጨምሩ የተገኙ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ባለስልጣኑ አስታወቀ፡፡ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት የፋብሪካ ተረፈ…

በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ በተለይም በሪፖርቶች ላይ ቁጥሩ እየቀነሰ የመጠው የድሃ ደሃ ቁጥር በመሬት ላይ ግን ከእለት ወደ እለት ከፍ እያለ መምጣቱን የኢኮኖሚ ጠበብት ይናገራሉ። በዓለም ባንክ መለኪያ አንድ ሰው በወር ከ 1 ሺሕ 237 ብር በታች የሚያገኝ ከሆነ ከድህነት…