“አንድ ዕድል ነው ያለን! በሽታው ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይገባ መከላከል ካልቻልን፤ አንዴ ይሄ ሕመም ኢትዮጵያ ውስጥ ከገባ የጤና ተቋማቱ አቅቅም የተሟላ ባለመሆኑ – ‘ከገባ በኋላ እንሰራለን’ የሚል ሃሳብ እዚህ ላይ የሚሰራ አይደለም።” ዶ/ር ዳውድ ሰይድ ሲራጅ። “ይሄ በሽታ እየጨመረ መሄዱና የአንዳንድ…

“አንድ ዕድል ነው ያለን! በሽታው ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይገባ መከላከል ካልቻልን፤ አንዴ ይሄ ሕመም ኢትዮጵያ ውስጥ ከገባ የጤና ተቋማቱ አቅቅም የተሟላ ባለመሆኑ – ‘ከገባ በኋላ እንሰራለን’ የሚል ሃሳብ እዚህ ላይ የሚሰራ አይደለም።” ዶ/ር ዳውድ ሰይድ ሲራጅ። “ይሄ በሽታ እየጨመረ መሄዱና የአንዳንድ…

ትናንት ወዲያ በደቡብ ክልል ሼካ ዞን ቴፒ ከተማ ተፈጥሮ ለሰዎች ህይወት ማለፍ ምክንያት የሆነውን የፀጥታ ችግር ወደ ሰላም ለመመልስና ህዝቡን ለማረጋጋት እየተሰራ ያለ ሥራ አለመኖሩን የከተማው ነዋሪዎች ቅሬታቸውን ለቪኦኤ ገለጡ።

በተወካዮች ምክር ቤት ከቀረቡባቸው ክሶች ትናንት በመወሰኛው ምክር ቤት “ከክሱ ነፃ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ነፃ ወጡ” የሚል በትልልቁ የተፃፈበት ጋዜጣ በማውለብለብ የአሸናፊነት ደስታቸውን እየገለጹ፤ ተቺዎቻቸውን ደግሞ እየወረፉ ናቸው።

በቅርቡ ኦፌኮን የተቀላቀሉት ጃዋር መሃመድ የፌደራል ፖሊስ ሲያደርግላቸው የነበረውን ጥበቃ ከ እሁድ ጥር 17/2012 ጀምሮ ማንሳቱን የኦሮሚያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ኦቢኤን በምሽት ሁለት ሰአት ዜናው ላይ አንዳስነበበው መንግስት ለማንኛውም ተፎካካሪ ፓርቲ አመራርም ሆነ አባል የግል ጥበቃ ስለማያደርግ እና አሰራሩም ስለማይፈቅድ…

ታከለ ኡማ በአብይና በሱ ሚመራው ኦሮምያን አገር መስራች ቡድን በእጅ ተመርጦ ከገጠር ከንቲባነት ተነስቶ የአዲስ አበባ ከንቲባ ሁኖ የተሾመ የአብይ ቀኝ እጅ ና አ አበባን የኦሮሞ የማድረግ ስውርና ግልፅ ስራ አስፈፃሚና መሪ ነው። ታከለ ያለ አብይ እውቅና ወይም ትዕዛዝ ምንም…