ለጥያቄዎቻችሁ መልስ የሚሰጡት የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ት ብርቱካን ሚዲቅሳ ናቸው። ጥያቄዎቻችሁ ከምርጫ የጊዜ ሰሌዳ እስከቦርዱና የቦርዱ ስብሳቢ ነፃነትና ገለልተኛነት የሰፉ ናቸው። ምርጫው አሁን በተያዘለት ጊዜ መቀጠል አለበት የሚሉ አሉ፤ ፈቀቅ ቢልም ፈቃዳቸው እንደሆነ የሚናገሩ አሉ፤ የብልፅግና ፓርቲ ሕጋዊነት ጉዳይም…

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሀገራቸው ቴሌቪዝን ቀርበው ለቀረበላቸው ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል። ፕሬዚዳንቱ በሀገራቸውና በኢትዮጵያ መካከል የተጀመረውና ለአንድ ዓመት ተኩል የዘለቀው መዳጃዊ ግንኙነት መልካም ጅምር እንደሆነ አመልክተዋል። የተከናወነ ብዙ ሥራ ግን አለመኖሩን ተናግረዋል። በሁለቱ ሀገሮች መካከል ለቆዩት ችግሮች ተጠያቂ ያደረጉት በስም…

በኦሮምያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ውስጥ የኩፍኝ በሽታ በወረራ በመሰራጨቱ ከአምስት ሺህ (5,000) በላይ ሰዎች መጠቃታቸውን የኦሮምያ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ከወረርሽኙ ምክንያት አንዱ መሰጠት የነበረበት ክትባት በወቅቱ አለመሰጠት መሆኑም የተገለፀ ሲሆን የጤና ተቋማቱም በሽተኞችን በበቂ ሁኔታ ለመርዳት ከአቅማቸው በላይ መሆኑን ገልጸዋል።…

በኦሮምያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ውስጥ የኩፍኝ በሽታ በወረራ በመሰራጨቱ ከአምስት ሺህ (5,000) በላይ ሰዎች መጠቃታቸውን የኦሮምያ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ከወረርሽኙ ምክንያት አንዱ መሰጠት የነበረበት ክትባት በወቅቱ አለመሰጠት መሆኑም የተገለፀ ሲሆን የጤና ተቋማቱም በሽተኞችን በበቂ ሁኔታ ለመርዳት ከአቅማቸው በላይ መሆኑን ገልጸዋል።…

Boston Review The Private History of Ethiopia’s Wars Adom Getachew The Shadow King Maaza Mengiste W.W. Norton, $26.95 (cloth) “We are the children of failed revolutionaries,” a friend ruefully concluded about our families’ paths from Ethiopia to the United States.…

Reading Time: < 1 minute አዲስ አበባ፤ ጥር 29/2012(ኢዜአ) ተማሪዎች እውቀትን ከአገር ፍቅር ጋር በማስተሳሰር ከወዲሁ የአገልጋይነት ስሜትን ይዘው ማደግ እንዳለባቸው ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አሳሰቡ። የሊሴ ገብረማሪያም ትምህርት ቤት 70ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ዛሬ አክብሯል።… The post ተማሪዎች እውቀትን ከአገር…

Reading Time: < 1 minute   የኮሮና ቫይረስ በተቀሰቀሰባት ዉሃን ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ በሽታውን በሰዎች ላይ ማግኘቱን ለባለስልጣናት ያሳወቀው ዶ/ር ሊ ዌንሊያንግ በዚሁ ቫይረስ ተይዞ ሕይወቱ አልፏል፡፡ ዶ/ር ሊ ዌንሊያንግ በውሃን ማእካላዊ ሆስፒታል ስራውን ሲያከናውን… The post የኮሮና ቫይረስን ለመጀመሪያ…

Reading Time: < 1 minute በዚህም መሰረት ፡- መስፍን መላኩ በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽ/ቤት ኃላፊ ዶ/ር ሹመቴ ግዛው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር ከፍያለው ተፈራ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጄንሲ ምክትል ዋና… The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…