ይሄ አዲሱ ቄስ የተባለው ሰውየ የሙስሊም ቄስ ነው ወይስ የክርስቲያን ቄስ አልገለጥልህ አለኝ እኮ። አንድም ክርስቲያን ሲከተለው ሲያደንቀው ሲያዳምጠው አይቼ አላውቅም። ይልቅ ስለሱ ከፍ ከፍ የሚያደርጉት እና ሰው መስሎ የሚታያቸው የዛ ሰፈር ሙስሊሞች ናቸው። እኔስ ግራ እያጋባኝ ነው እንዴ እንዴት…

በኮሮና ቫይረስ ጉዳይ ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ ያሳሰባቸው የኬንያው ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ ለጊዜው እንዲያቋርጥ አሳሰቡ፡፡ አክለውም እኛ ደካማ የጤና ስርዓት ነው ያለን ቫይረሱ ወደ አፍሪካ ቢገባ ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ሊሆንብን ይችላል ኢትዮጵያም ይሄንን መረዳት አለባት፡፡…