የመሬት ወረራ ለከተማ አስተዳደሩ ፈተና ሆኗል ተባለ የመሬት ወረራ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፈተና እየሆነ መምጣቱ ተገለፀ። ሙስናና ብልሹ አሰራር፣ የመረጃ አያያዝ ማነስ፣ የግልጽነትና ተጠያቂነት ችግሮች ከህግ ስርአቶች አለመከበር  ለመሬት ወረራው መስፋፋት በምክንያት ተጠቅሷል። በከተማዋ ህገወጥ የመሬት ወረራ እና ተያያዥ…

  የኢትዮጵያ ስትራቴጂክ ጥናት ተቋም በመጪው ሃሙስ የካቲት 5/2012 በተለያየ የፖለቲካ አቋማቸው በሚታወቁ ከፍተኛ የፖለቲካ አመራሮች መካከል ሊያደርግ የነበረው ውይይት ተራዘመ፡፡ በዲሞክራሲያዊ ሽግግር፣ በሰላምና መረጋጋት ዙሪያ ሊካሄድ የነበረው ውይይት እና ክርክር ከተወያዮቹ መካከል በዕለቱ መገኘት ባለመቻላቸው እንደተራዘም ታውቋል፡፡ በውይይቱም ልደቱ…

በምስራቅ አፍሪካ በኢትዮጵያ፣ሶማሊያ እና ኬኒያ የተከሰተው የበረሃ አንበጣ ኬሚካል በመርጨት ለመከላከል እንዲሁም ለመቆጣጠር የሚያስችል  ዘመናዊ የድሮን መሳሪያ  ወደ ሙከራ ሊገባ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የተባበሩት መንግስታትም በክፍለ ዘመኑ እንዲህ ዓይነት ችግር አጋጥሞ እንደማያውቅ በመግለጽ ጅቡቲ፣ ኤርትራ እና ኡጋንዳም የአንበጣ መንጋው እንደተከሰተባቸው አስታውቋል፡፡…

Reading Time: < 1 minute  ቻይና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በአግባቡ አልተቆጣጠሩም ያለቻቸውን ከፍተኛ ባለስልጣናት ከሃላፊነት አሰናብታለች፡፡ በአሁን ሰዓት አሳሳቢ ደረጃ ላይ በደረሰው ኮሮና ቫይረስ በቻይና ከ1 ሺህ በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ በተለያየ ደረጃ ላይ… The post ቻይና ከኮሮና ቫይረስ…