የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 5/2012  አስቸኳይ ጉባኤውን የሚያደርግ ሲሆን  ምክር ቤቱም የኤክሳይዝ ታክስ እንዲሁም የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበ ረቂቅ አዋጅን እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል፡ እሁድ ከየካቲት 1/2012 ጀምሮ  የአንድ ወር እረፍት የነበሩት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት…