በሊብያ ጂዲኤፍ በሚባል በጊዜያዊ የስደተኞች ማቆያ ካምፕ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ይረዳቸው የነበረዉ የዓለምቀፉ የስደተኞች ድርጅት/አይኦኤም/ የተገን ጠያቂነት መብታቸዉን ከልክሎ ከካምፑ እያባረራቸዉ መሆኑን ተናገሩ። ከዓመት በላይ በካምፑ መቆየታቸዉን የተናገሩት ኢትዮጵያዊያን /ዩኤንኤችሲአር/ ሀገራችሁ ሰላም ሆኖአልና፤ ተመለሱ የሚል ውሳኔ አለ ብለዋል። የተያያዘውን የድምፅ ፋይል…

በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለውን የድንበር ጉዳይ በዘላቂነት ለመፍታት “የኛ የመሪዎች ተገናኝቶ መነጋገር አስፈላጊ ነው” ብለዋል የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉ ገዥ ፓርቲ ህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል። ዶ/ር ደብረፅዮን ህወሓት የተመሠረተበትን 45ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከአንድ የክልሉ ጋዜጣ ጋር…

መሐረብ አፏ ላይ ሸብ አድርጋ ከበላይዋ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስኪያጅን ጭኖ የሚበር አውሮፕላንን በፍርሃት የምትመለከት ኢትዮጵያ ፣በተለያዩ ጥጎቿ ላይ ፈንጂዎች የተተከበሉባትን ሀገር ተሸክመው ከዘውግ ትብታብ እግራቸውን አላቀው ለመራመድ የሚታገሉ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ጨቅላ ልጇን ሀሁ ለማስቆጠር የምትሞክር ፤ ልጇ ግን ቅንጡ…

የብልፅግና ፓርቲ መመሪያዎችን እና ፖሊሲዎችን አውቆ ሁልጊዜም ዝግጁ እየሆነ ሊሄድ እንደሚገባ የፓርቲው ሊቀመንበር ዐቢይ አሕመድ። የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ላለፉት 17 ሲያደርጉ የነበረውን የፓርቲ ሥልጠና ዛሬ አጠናቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው እለት ወደ ተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሚያደርጉት የሥራ ጉብኝት…

Reading Time: 2 minutes የኢትዮጵያ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን የዜግነት መልሶ ማግኘት ጉዳይን በተመለከተ ዝርዝር ማብራሪያ እንዲሰጠው የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲን ጠየቀ፡፡ በኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ… The post ቦርዱ ዜግነትን መልሶ ማግኘትን…