የሞጣ የመስጅዶች እና የተለያዩ የገበያ ማዕከላት ቃጠሎ ሰለባን መልሶ ለማቋቋም ሁለት መቶ ስምንት ሚሊዮን ብር በላይ መሰባሰቡን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ። ጠቅላይ ምክር ቤቱ በዕርዳታ ማሰባሰብ ሂደት የተሳተፉትን ኢትዮጵያዊያን አመስግኗል። የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

የሞጣ የመስጅዶች እና የተለያዩ የገበያ ማዕከላት ቃጠሎ ሰለባን መልሶ ለማቋቋም ሁለት መቶ ስምንት ሚሊዮን ብር በላይ መሰባሰቡን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ። ጠቅላይ ምክር ቤቱ በዕርዳታ ማሰባሰብ ሂደት የተሳተፉትን ኢትዮጵያዊያን አመስግኗል። የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

በኦሮሚያ ክልል አዲስ የተነሳው የፍረጃ ፖለቲካ የኃይል አሰላለፉን እንደቀየረና በርካታ የክልሉን ተወላጆች እያሳሰበ መሆኑ ተገለጸ። አካሄዱ ወደ ዘር ማጽዳት ለሚደረገው ድብቅ ጉዞ አመላክች ተደርጎ ሊወሰድ እንደሚችል አስተያየት እየተሰጠ ነው። ሲጀመር “ዲቃላ” የሚለው ፍረጃ በድንገት የተሰነዘረው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን ስም በማንሳት…

Reading Time: 2 minutes ወገኖች ተረጋጉ፣ ቆም ብላችሁ አስተውሉ። በዚህ ፈታኝ ወቅት ቀጥ ያለ የሚመስለው ጠማማ፣ ላይ ላዩን ሲያዩት አገር ወደ ሞት አፋፍ እየከነፈች ያለ ነው የሚመስለው። ይህ ደሞ የሆነው ሆን ተብሎ ነው። እንደዛ… The post በግርግር አገር ስትመዘበር –…

ሁበይ በተባለው የቻይና ምዕከላዊ ክፍለ-ሃገር ተጨማሪ 254 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መሞታቸውን ባለሥልጣኖች ገልፀዋል። የበሽተኞች ብዛትም በከፍተኛ ደረጃ እንደጨመረ አስታውቀዋል። በሁለት ወራት ውስጥ የተስፍፋው ኮሮናቫይረስ ማዕከል የሆነው ሁበይ ክፍለ-ሀገር የጤና ባለሥልጣኖች የምርመራ አሰራራቸውን በላብራቶሪ መሆኑ ቀርቶ መላ አካልን በኮፑተር ወደ ማየት መቀየራቸውን…

ቻይና ውስጥ በተዛመተው የኮሮናቫይረስ በሽታ ምክንያት ዓለምአቀፍ የአውሮፕላን በረራዎች ወደ ቻይና መብረሩን ባቆሙበት በአሁኑ ወቅት ትልቁ የአፍሪካ የአየር በረራ ያለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አላቆምም ማለቱ ተዘግቧል። አየር መንገዱ በራራውን እንዲያቆም ጫና እየተደርገበት ቢሆንም የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ተወልደ…

 በሞጣ ከተማ ለደረሰው ጉዳት መልሶ ማቋቋም የሚውል 209 ሚሊዮን ብር ተሰበሰበ ለተቃጠሉት የሞጣ መስጊዶች መልሶ ግንባታ እና ንብረት ለወደመባቸው ዜጎች ማቋቋሚያ የሚውል ከ209 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዛሬ የካቲት 05/2012 በሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ…

“በየቦታው የሚፈጠሩ የወንጀል ድርጊቶች ዋነኛ ችግር የፖለቲካ አመራሮች እጅ” አለበት ጠቅላይ አቃቤ ሕግ በኢትዮጵያ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር የተወሰዱ እና ሊወሰዱ ይገባቸዋል ስላላቸው እርምጃዎች የካቲት 5፣ 2012 መግለጫ አውጥቷል። በየቦታው የሚፈጠሩ የወንጀል ድርጊቶች ዋነኛ ችግር የፖለቲካ አመራሮች እጅ እንዳለበት የገለጸው መግለጫ…