የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን – ኮሚሽነር ዮናስ አረጋይ፤ ኮሚሽኑ አዲስ አበባን ዳግም የኢትዮጵያ ስፖርት መዲና ለማድረግ እንደሚሰራ፣ ስፖርትን ለማማስፋፍት ከትምህርት ቤቶች የመጀመር ውጥኖችን በግብር ስለመጀመር፣ የማስ ስፖርት፣ የአካል ጉዳተኞች ፌስቲቫል ሂደቶችን አንስተው ይናገራሉ።

የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን – ኮሚሽነር ዮናስ አረጋይ፤ ኮሚሽኑ ስለወጠናቸው አራት ዋነኛ ግቦች፣ ገጥመውት ስላሉት ተግዳሮቶች፣ ለምረቃ ተሰናድቶ ስላለው የአበበ ቢቂላ ስታዲየምና የራስ ኃይሉ የመዋኛ ገንዳ ምረቃ ዝግጅት ያነሳሉ።
Ethiopia parliament passes law punishing hate speech

By Cassandra Maas The Ethiopian House of Peoples Representatives passed a new law on Thursday that punishes “hate speech” and “disinformation” with hefty fines and lengthy jail terms. Anyone who is involved in producing and disseminating hate speech and disinformation, even on…
ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ ለነገ አስቸኳይ የምክክር ስብሰባ ጠሩ

PM Abiy Ahmed- FILE ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ ነገ (ሰኞ) የካቲት 9 ቀን 2012 ዓ. ም እየተወሳሰበ የመጣውን የሕዳሴው ግድብ በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር ለመወያየት አስቸኳይ ስብሰባ መጥራታቸውን ዋዜማ ተረድታለች። ስብሰባው የሚደረገው በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ በተከታታይ በዋሽንግተን ሲደረግ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሰሞኑ ወደ ተባበሩት አረብ ኤመሬቶች በማቅናት በዚያ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ተገናኝተዋል። ጉብኝታቸው በቀጠናው ለሚኖሩት እና በዓመታት ውስጥ ላልተገባ እንግልት ሲዳረጉ ለባጁ ኢትዮጵያዊያን ልዩ ትርጉም እንዳለው የሚጠቅሱ ፋይዳውን በመዘርዝር አወድሰውታል። በአንጻሩ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር…

«የእኔ ዕድሜ እኮዮች የተማርነው እንዴት ነበር?» ሲል ይጠይቃል የዛሬው የጋቢና ቴክ ተረኛ አቅራቢ ሀብታሙ ስዩም።ደግሞም ለራሱ ይመልሳል «ደብተር እና ብዕር ሸክፈን ፣መምህር አለበት ወደተባለበት ትምህርት ቤት በአጀብ ተመን አልነበረምን?» በማለት።  የቀጣይ ዘመን ትምህርት ግን ከዚያ ልማድ ለወጥ የሚል መሆኑን ፍንጭ…
Abducted university students, family members arrested

Ethiopian government officials, ordered the arrest of kidnapped Ethiopian university students family members. Ethiopian Satellite Television and Radio (ESAT) reported. Abducted Dembi Dolo university students, family members are accused of criticizing government officials for not paying enough attention to the…

Reading Time: 5 minutes በገ/ክርስቶስ ዓባይ የካቲት 8 ቀን 2012 ዓ/ም ተፈጥሮ በጣም ውስብስብ እና እጅግ አስገራሚ ቢሆንም በሚገባ ለሚረዳው ግን እውነተኛና ሀቀኛ ነው። ማንም እንደፈለገ ሊጠመዝዘው ወይም ደግሞ እንዳሻው ሊያውለው አይችልም። ስስታሞች ግን… The post አሸባሪን እሺ እሩሩ የሚል…