አሣታፊ የሆነ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለመፍጠር የሃገራቸው መንግሥት ከአብይ አህመድ አስተዳደር ጋር ተመሣሣይ አቋም እንዳለው የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ አስታውቀዋል።

የዛሬ የደኅንነት ሥጋቶችንና ፈተናዎችን ለመቋቋምና ለመፍታት ዩናይትድ ስቴትስ ከአፍሪካ አጋሮቿ ጋር በፅናት እንደምትቆም አንድ ከፍተኛ የጦር አዛዧ ተናግረዋል። የአፍሪካን ደኅንነት ፈተና ላይ የሚጥሉ ኃይሎችም መቆናጠጫ ሥፍራ ለመያዝ እየተፎካከሩ መሆናቸው ተገልጿል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

ለኦሮምያ ችግሮች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ በኦሮምያ የተለያዩ ቦታዎች የሚስተዋሉ አለመረጋጋቶች እንዲፈቱ የኦሮምያ ክልል መንግሥትን መጠየቁን አስታወቀ። በስድስት ነጥቦች የዘረዘራቸውን በክልሉ መፈታት አለባቸው ያላቸውን ችግሮች በግልባጭ ለጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤትና ሌሎችም ይመለከታቻዋል ላሏቸው አካላት መላካቸውን የኦሮምያ አባ ገዳዎች ህብረት ሰብሳቢ ጎበነ…

ዛሬ የተጠራው የአማራ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ የስምንት የቢሮ ኃላፊዎችን ሹመት አጽድቋል። ለፌደራል ሥራ የተዛወሩ የክልሉን አመራር አባላት አስመልክቶ ክልሉ ካለበት ውስብስብ ችግር አንፃር ወቅቱን ያልጠበቀ ዝውውር እንደሆን የገለፁ የምክር ቤቱ አባላት ተቃውሞ አሰምተዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።…

Reading Time: 4 minutes በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) የካቲት 2012 ዓ/ም መንደርደሪያ፤ ከተገንጣይ ቡድኖች በስተቀር በ50ዎቹና 60ዎቹ የተጀመሩት እልህ አስጨራሽ ትግሎች ታላቅ አገራዊ ራዕይ ነበራቸዉ። እነዚህም በዉድ አገራችን የዲሞክራሲን ሥርዓት ለመገንባት፤ እኩልነት ለማስፈንና ዘለቄታ ያለዉን… The post ትምህርቱ፤ ትግሉና ከፍተኛዉ መስዋዕትነት…

በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ በአባላቱና አመራሮቹ ላይ ጥቃትና መንገላታት እየደረሰባቸው መሆኑ ገለፀ። ይህ በቀጣይ ለሚካሄደው ምርጫ የሚያደናቅፍ ነው በማለት ሥጋቱን ገልጿል። የክልሉ መንግሥት በበኩሉ በዓረና የቀረበው ክስ አይቀበለውም “ይህ በአሁኑ ግዜ እየተከበረ ላለው የትግራይ ህዝብ የትግል…
ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ: የቀሲስ በላይ መኰንንና ሦስት ግለሰቦችን ክህነት ያዘ! መንግሥት ለዝቋላ እና ለደብረ ሊባኖስ ገዳማት ጸጥታዊ ጥበቃ እንዲያደርግ ጠየቀ

ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንን፣ አባ ገብረ ማርያም ነጋሳ፣ [?]ኀይለ ሚካኤል ታደሰ፣ ቄስ በdhaሳ፥ ከነገ የካቲት 11 ቀን ጀምሮ በጥፋታቸው ተጸጽተው ከተግባራቸው በይቅርታ እስኪመለሱ ድረስ ሥልጣነ ክህነታቸው እንዲያዝ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ልዩነት በሌለው ድምፅ ወስኗል፤ “የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት…

Reading Time: 29 minutes የካቲት 17፣ 2020 “Whether you can observe a thing or not depends on the theory which you use. It is the theory which decides what can be observed.” Albert Einstein… The post አገር ውስጥ የሚያድግ ኢኮኖሚ…

ባሳለፍነው ቅዳሜ የካቲት 7/2012 በኦሮሚያ ክልል በወለንጭቲ እና ቡራዩ ከተሞች በተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊዎች እና ግለሰቦች ላይ ተገቢ ያልሆነ ጥቃት ተፈፅሟል ሲል ዓለም አቀፉ አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል ድርጊቱን አወገዘ፡፡ በክልሉ ልዩ ኃይል ፖሊሶች በተፈጸመው ጥቃት የአንድ ሰው ሕይወት…