በኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም እንድረጋገጥ ልማት እንጂ ክላሽና ታንክ እንደማያስፈልግ ዛሬ በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ከህዝብ ጋር የተወያዩት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። የስልጤ ህዝብ ሰላም ወዳድ፥ በሥራ ክቡርነት የሚያምን ታታሪና ከሌሎች የሀገራችን ህዝቦች ጋር በፍቅር የሚኖር፤ ከሀገራችን…

“የፌደራል መንግሥት ከውጭ ኃይሎች ተመሳጥሮ የትግራይ ሰላም ለማወክ እየሰራ ነው” ሲሉ የህወሓት ሊቀምንበርና የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ። ዶ/ር ደብረፅዮን ይህንን ያሉት የህወሓት ምስረታ 45ኛ ዓመት የካቲት 11 በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ በተከበረበት ግዜ ነው። በንግግራቸው…

ዓለምቀፉ ማኅበረሰብ ዕውቅና የሰጠው የሊቢያ መንግሥት ጄኔቫ ላይ በተመድ አመቻችነት እየተካሄደ ካለው የሰላም ድርድር ወጣ። የትሪፖሊው መንግሥት ዛሬ ይህን ርምጃ የወሰደው የተቀናቃኙ መንግሥት ኃይሎች ትሪፖሊ ወደብን ከደበደቡ በኋላ መሆኑ ተገልጿል። ጥቃቱ ከባድ የአካባቢ ደኅንነት አደጋ ሊያስነሳ ነበር ተብሏል። የቀድሞው ጄኔራል…

ዛሬ ኬንያ ሰሜን ምስራቃው ክፍለ ግዛት ውስጥ ተጠርጣሪ የአልሸባብ ታጣቂዎች በአንድ አውቶቡስ ላይ ተኩስ ከፍተው አራት ሰው መግደላቸውን የኬንያ የፀጥታ ባለሥልጣን አረጋገጡ። የሶማሊያ እስላማዊ ነውጠኛው ቡድን ኬንያ ሶማሊያ ውስጥ ወታደሮችዋን በማስገባትዋ ለመበቀል በአካባቢው በአውቶቡሶች እና ሌሎችም ተሽከርካሪዎች ላይ በተደጋጋሚ ጥቃት…

  ኢትዮጵያ በስድስት ወራት ውስጥ 39 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ብድርና እርዳታ አገኘች ኢትዮጵያ በ2012 ግማሽ በጀት ዓመት 39 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ብድርና እርዳታ ማግኘቷን የገንዘብ ሚኒስቴር ዛሬ የካቲት 11/2012 በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታወቀ። ብድሩ የተገኘው ከዓለም አቀፍ…