ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እና ብልጽግና ፓርቲ የሚደረገው የድጋፍ ሰልፍ በምስራቅ ሐረርጌ አንዳንድ ቦታዎች ላይ እክል እንዳጋጠመው የሰልፉ ተሳታፊዎች ገለፁ። በሻሽመኔ ከተማ የተደረገው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም ተጠናቋል። በሌላ በኩል በጋምቤላ ከተማ የብልፅግና ፓርቲንና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድን የለውጥ ሥራዎች የሚደግፍ…

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዎ እና የሳኡዲው ንጉስ ሳልማን ኢራን ስለደቀነቻቸው የጸጥታ ችግሮች ዛሬ ሪያድ ውስጥ ተወያይተዋል። ማይክ ፖምፔዎ ትናንት ለጋዜጠኞች በሰጡት ቃል ከኢራን ጋር ለመደራደር ዝግጁ እንደሆኑ ገልጸው፣ ነገር ግን ከዚያች ሃገር መሪዎች ጋር ድርድር ጠረጰዛ ለመቀመጥ…

አዲስ የኮሮናቫይረስ ተያዦች ቁጥር ከምንጊዜውም ይበልጥ ቀንሷል ስትል ቻይና ተናገረች። ወረርሺኙ ከሁለት ወራት በላይ በፊት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ቻይና ውስጥ ከሁለት ሺህ የሚበልጥ ህዝብ ገድሏል። የሃገሪቱ የብሄራዊ ጤና ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ እንዳለው በትናንትናው ዕለት የተመዘገቡት አዲስ የኮሮናቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 394 ብቻ…

  ሳፋሪ ኮም በኢትዮጵያ ቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ብድር እያፈላለገ ነው ሳፋሪ ኮም በኢትዮጵያ ቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ፈቃድ ለማግኘት ከሌሎች ድርጅቶች ጋር  ለመጣመር እሞከረ ሲሆን ብድርም እያፈላለገ እንደሚገኝ አስታውቋል። ፈቃዱን ለማግኘት ከአንድ ቢሊየን ዶላር በላይ ሊያስፈልግ ይችላል ያለው ድርጅቱ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ…

  ፍሬዓለም ሽባባው የሠላም ሚንስቴር የሕግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን አዲሰ ማለዳ አረጋገጠች፡፡ ፍሬዓለም የታዋቂዋ ድምጻዊት እጅግአየሁ ሽባባው (ጂጂ) እህት ሲሆኑ የሕጻናት መቀንጨር በተመለከተ በሚሠሩት የበጎ አድራጎት ሥራዎች ይታወቃሉ፡፡ በቅርቡም ‹‹ላስብበት›› የሚል መጽሀፍ ለንባብ ማብቃታቸውም ይታወሳል፡፡