ሊባኖስ በሀገርዋ የመጀመሪያ የኮሮናቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን ይፋ አደረገች። የአርባ አምስት ዓመት ዕድሜ ያላቸው ሴት ሲሆኑ ከኢራን የተጓዙ እንደሆኑና ሆስፒታል ውስጥ ለይቶ ማቆያ ማዕከል እንዲገቡ መደረጉን ሊባኖስ አክላ አስታውቃለች። የመጀመሪያ የኮሮና ታማሚ መገኘታችውን ይፋ ያደረጉት የሊባኖስ የጤና ሚኒስትር ለቫይረሱ ሳይጋለጡ እንዳልቀሩ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ፣ የለውጥ ኃይሎችና ብልጽግና ፓርቲን ለማበረታታት ያለመ ነው የተባለ የድጋፍ ሰልፍ በሲዳማ የ“ቀጣላ” ባህላዊ ሥርዓት ታጅቦ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ። በሰልፉ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ኢትዮጵያን ከመበታተን አደጋ ታድጓል፤ የዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበር አድርጓል ሲሉ…

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና ተቃዋሚ መሪ ሪያክ ማቻር ትናንት ሃገሪቱ መዲና ጁባ ላይ በነገ ቅዳሜ የጊዜ ገደብ አዲሱን የሽግግር መንግሥት ለማቋቋም መስማማታቸውን ይፋ አደረጉ። ሁለቱ የሽግግር መንግሥቱ ለማቋቋም ከአሁን ቀደም ያደረጉዋቸው ሙከራዎች አልተሳኩም፣ በርካታ የጊዜ ገደቦችም አሳልፈዋል። አሁን…

Addis Ababa, February 20, 2020  –The Ministry of Culture and Tourism has announced star ratings of four hotels. According, Ethiopian Skylight Hotel was awarded five-star rating, while Denver and Belay… The post Ethiopian Skylight Hotel receives five-star rating appeared first…

  በአማራ ክልል ከ720 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በአደገኛና መጤ አረም ተያዘ በአማራ ክልል ከ720 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በአደገኛና መጤ አረም መያዙን የአማራ ክልል የእፅዋት ዘርና ሌሎች ግብርና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ኳራንታይን አስታወቀ። በክልሉ እንቦጭ አረምን ጨምሮ 12 አደገኛና…