ጉዳያችን ሚድያ፣ኮሚኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት  Gudayachn Multimedia, Communication and Consultant በእዚህ ፅሁፍ ስር የሳምንቱን የዝክረ ዓድዋ በዓል መርሐግብር ያገኛሉ  ፎቶ -አርቲስት ሚካኤል ሚልዮን እና መዓዛ ታከለ በጣይቱ ሆቴል ስለ ዝክረ ዓድዋ መግለጫ ሲሰጡ። (ከአርት ቲቪ የተወሰደ ) ”የአድዋ ድል የኢትዮጵያ…

በኢትዮጵያ እየተቃረበ ያለው አገራዊ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ሀገሪቱ ገብታበታለች ካሉት የፖለቲካ ቅርቃር ለማውጣት ነፃና ፍትሃዊ ምርጫ ከማካሄድ በፊት ብሄራዊ መግባባት መፍጠር እንደሚገባ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ኦፌኮና የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ተናግረዋል። ፕሮፌሰር መረራ በሀዋሳ ከተማ በተዘጋጀው…

በኢትዮጵያ እየተቃረበ ያለው አገራዊ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ሀገሪቱ ገብታበታለች ካሉት የፖለቲካ ቅርቃር ለማውጣት ነፃና ፍትሃዊ ምርጫ ከማካሄድ በፊት ብሄራዊ መግባባት መፍጠር እንደሚገባ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ኦፌኮና የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ተናግረዋል። ፕሮፌሰር መረራ በሀዋሳ ከተማ በተዘጋጀው…

በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዎ በሚገኙ የንግድ ቤቶች እግር የጣለው እንግዳ ፣ ዐይኑ   በርከት ብሎ በየደጁ የተቀመጠ ባለቀለም ጋዜጣ ሊያመልጥ የሚችል አይመስልም።አትርፍ የተሰኘው ይሄ ጋዜጣ 20 ዓመታትን ሊደፍን ሁለት ብቻ ዓመታት ቀርተውታል። በእነዚያ ዓመታት ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በዚህ ጋዜጣ ላይ ምርቶቻቸውን፣…

ለወትሮው ከብት ለመግዛት የሚፈልግ ሰው፣ ወደ ልማዳዊ የከብት መሸጫ ስፍራዎች ማቅናት ፣እግር እስኪዝል ማማረጥ ፣ ጉሮሮ እስኪደርቅ  የዋጋ ክርክር ማድረግ ይጠበቅበት ነበር። ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች የጀመሩት አውታር ግን ይሄንን ልማድ ለማስቀረት ያለመ ይመስላል።  የራስ ገበያ የተሰኘው የበይነ መረብ ላይ የእንስሳት ግብይት…

በዙምባብዌው ቢሊየነር ስትራይቭ ማሲያዋ ባለቤትነት የሚተዳደረው ኢኮኔት ግሎባል የተባለው ኩባንያ በኢትዮጵያ የቴሌኮም አገልግሎት ለመስጠት ከኢትዮ ቴሎኮም ፈቃድ ለማግኝት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ብሉምበርግ ዘገበ፡፡ የኩባንያው ቃል አቀባይ ለብሉምበርግ በሰጡት ምላሽ ኩባንያው በሥሩ ባቀፋቸው ድርጅቶች በኩል ኢትዮጵያ ላይ የቴሌኮም አገልግሎት ለመስጠት የሚያስቸውለውን ፈቃድ…

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ሶማሊያዊያንን ለማቀራረብ የሚያደርጉት ጥረት እንቅፋት ገጠመው የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በሶማሊያው ፕሬዝዳናንትና እራሷን ነጻ አገር አድርጋ ካወጀችው ሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት መካከል መቀራረብን ለመፍጠር እያደረጉት ያለው ጥረት እንቅፋት እንደገጠመው ኢስት አፍሪካን የተባለው ጋዜጣ ዘገበ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ…