“እኔ እንደሚመስለኝ ሙዚቃ ምናልባት እግዜብሔር ለሰው ልጅ የሰጠው አንድ magic (ምትሃት) ነው የሚመስለኝም።” ሄኖክ ተመስገን – ሙዚቀኛ። “ሙዚቃ እየሰማሁ በምሠራበት ወቅት ስጽፍ ይሁን ሌላ በተለየ ጉልበት ነው የምሰራው። መንፈስ የሚያጥብ ነው ሙዚቃ። በወጣትነታችን ሙዚቃ ስንሰማ አንዳንድ ሙዚቃ ፍቅር ሳይዝህ ፍቅር…

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ብፁዕ ካርዲናል ሊቀ-ጳጳስ ብርሀነ የሱስና የመርዋቸው መልእክተኞች ኤርትራ እንዳይገቡ መከልከላቸውን የቤተክርስትያንዋ ሴክረታርያት አርረጋግጧል። ካርዲናሉና ቡድናቸው የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስተያን ባደረገችላቸው ጥሪ መሰረት ባለፈው ቅዳሜ ወደ ኤርትራ ተጉዘው እንዳነበር ነገር ግን የፀጥታ ኃይሎች አውሮፕላን ማረፍያ ላይ እንዳስቆሟቸው የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት…

==================== ጉዳያችን ሚድያ፣ኮሚኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት  Gudayachn Multimedia, Communication and Consultant ===================== የጣልያን መከላከያ ሚኒስትር ሎረንዞ ጎርኒ  Lorenzo Guerini  የጣልያን መከላከያ ሚኒስትር ሎረንዞ ጎርኒ  Lorenzo Guerini ዛሬ የካቲት 17/2012 ዓም ጣልያን ውስጥ በሰጡት መግለጫ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1937 ዓም ከግንቦት 21 እስከ 29 በኢትዮጵያ…

ኦነግ አወዛጋቢ ማንነቱና ያልረጋ የፖለቲካ ሩጫው ዛሬም መነጋገሪያ ሆኗል። ቀደም ሲል ለኦሮሞ ትግል እንደ አንድ ብቸኛና ልዩ ምልክት ተደርጎ የተወሰደው ኦነግ በአራት ጎራ ተከፍሎ ቢቆይም አገር ቤት ከገባ በኋላ አንድ መሆን አልቻለም። በኤርትራ በረሃ እያለ እርስበርስ ጎራ ለይቶ በጥይት የተጫረሰው…

ባለፈው ዓመት በሰላማዊ መንገድ ለመታገድ ወደሀገር ውስጥ የገባው የሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ አንድነት በዛሬው ዕለት መስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። ፓርቲው አመራሮቹንና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን እስከነገ እንደሚመርጥ የተገለፀ ሲሆን ፓርቲው ዕውቅና ለማግኘት የሚያስፈልገውን 4 ሺ ፊርማና የፓርቲ ህገደንብ ማዘጋጀት ሥራዎችን አጠናቅቂያለሁ ብሏል።…

ሲሳይ ጸጋዬ ይባላል። በድሬደዋ ከተማ በሚገኘው ቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ ተምሮ ተመርቋል። በከተማው የሥራ ዕድል ባለመኖሩ ላይ የአካል ጉዳተኝነቱ ተጨምሮበት በቀላሉ ሥራ ማግኘት እንዳልቻለ ይናገራል። ነገር ግን የዕለት ጉርሱን ለማሟላት በወቅቱ በነበረችው 50 ብር ላይ 30 ብር ጨምሮበት የጀበና ቡና መሸጥ…