ኢትዮጵያ የታላቁ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ በአሜሪካ ሊካሔድ በታሰበው ስብሰባ ላይ እንደማትገኝ አስታወቀች ************************************** የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ በአሜሪካ ሊካሔድ ታስቦ የነበረው የሦስትዮሽ የድርድር መድረክ ላይ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን እንደማይገኝ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን የካቲት 19 እና 20 ቀን 2012…

ግን አብይ አህመድ ዮሐንስ ቧ ያለዉን የመለስ አካዳሚ ፕረዚደንት አድርጎ መሾሙ ምን አይነት ዉርደት ነው? ትግሬ ጠፍቶ ነው? ይሄ ነው ለውጡ? በአማራ ህዝብ ላይ ትልቅ ንቀት ነው ! ====================================== One of three individuals close to the late Meles Zenawi during…