የኮሮናቫይረስ መሰንበቻውን ከቻይና ውጭ በበርካታ አገሮች መታየቱ “ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ለመሆን እየተቃረበ ነው” በሚል ከፍተኛ ሥጋት አሳድሯል። ዘ – ላንሴት የተባለው የሕክምና ሳይንስና ምርምር መጽሔት በተለይ በአፍሪቃ አገሮች ተጋላጭነትና የመከላከል አቅም ዙሪያ ያወጣውን ጥናታዊ ግምገማ ጨምሮ የበሽታውን ዓለም አቀፍ እና…

ታላቅ ሃገር ሳይፈጠር ታላቅ ህዝብ ስለማይኖር ኢትዮጵያ መገንባት ቀዳሚ ተግባር መሆን እንደሚገባ በደቡብ ክልል ካምባታ ፤ ጣምባሮና ሃላባ ዞኖች ተገኝተው ከህዝብ ጋራ የተወያዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወቅት ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ተዋግተን፣ ተከፋፍለን አይተናል ያተረፍነው ድኅነትና ኃላቀርነት ስለሆነ አሁን…