ሁሉም አማራ ሊገነዘበው የሚገባ ጉዳይ ይህን ተንከሲስና ማንነት ሻጭ ደላላ እንደሆነ ነው:: የአማራ ህዝብ ሳይመርጠው ከፌደራል መንግስት በቀጭን ትዕዛዝ ተሹሞ እንቅስቃሴያችንን ለመግታት ብሎም ስልጣንን ለማራዘምና የህዝባችንን መከራ ለማራዘም የመጣና በህልውናችን ሊቀልድ መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል:: ለዚህም ማሳያወች በምክር ቤቱ ስብሰባ ወቅት…