በምእራብ ኦሮምያ ወለጋ ዞኖች ተዘግቶ የነበረው የስልክና ኢንተርኔት አገልግሎት መከፈቱ እንዳስደሰታቸው የአካባቢው ነዋሪዎች እየተናገሩ ነው። አገልግሎቱ እንዲቋረጥ የተደረገው “በፀጥታ ችግር” ምክንያት እንደነበረ የምዕራብ ወለጋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኤልያስ ኡመታ ጠቅሰው አሁን መከፈቱ ኅብረተሰቡ የኮሮናቫይረስን ሥርጭት መከላከል እንዲችል ለማድረግ ተጨማሪ…

Tadias Magazine By Tadias Staff Published: March 31st, 2020 New York (TADIAS) — The highly anticipated 2020 national election in Ethiopia has been canceled due to the coronavirus outbreak. The National Election Board of Ethiopia (NEBE) announced that it has…

ሰበር ዜና የአማራ ክልል መንግስት ለኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ሲባል የትራንስፖርት እገዳ በማድረጉ ዜጎች በአባይ በረሀ ለከፋ ችግር እየተጋለጡ ስለሆነ አፋጣኝ መፍትሄ ይሰጣቸው::

Washington, D.C., Maryland and Virginia issued “stay-at-home” orders on Monday, joining a growing list of states and cities mandating broad, enforceable restrictions on where residents can go in an effort to limit the spread of the novel coronavirus.

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፈው 24 ሰአታት ውስጥ በ66 ሰዎች ላይ ባደረገው የላብራቶሪ ምርመራ በኮሮቪድ19 የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች መኖራቸው መረጋገጡን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ይህ መረጃ እስከ ተዘጋጀበት ሰዓት ድረስ በአጠቃላይ 1013 የላቦራቶሪ ምርመራ ማካሄዱን ያስታወቀ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን…

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ በምዕራብ ኦሮሚያ በተለይም በአራቱ የወለጋ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የሞባይል ኢንተርኔት እና የሰልክ አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ እንዲከፍት ተወስኗል ብለዋል። አቶ ሽመልስ ባለፉት ቀናቶች በቄለም ወለጋ፣ ምእራብ እና ምስራቅ ወለጋ እንዲሁም ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ…