ስድስተኛው የ2012 ዓ.ም ሃገር አቀፍ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም እንዲሆን ቀጠሮ ተቆርጧል። የኢትዮጵያ መንግሥትም ምርጫው ዴሞክራሲያዊ፣ ነፃ፣ ተአማኒና ውጤቱም ተቀባይነት የሚኖረው እንዲሆን ለማድረግ ከሚመለከታቸው ሁሉ ጋር ተባብሮ ለመሥራት እየተጋ መሆኑን ይናገራል። በሌላ በኩል ተፎካካሪ የፖለቲካ…

ከኹለት ሳምንት በፊት በኢትዮ ቴሌኮም የውስጥ ሲስተሞች ላይ የራንሰምዌር (Ransomeware) ጥቃት መድረሱን፣ ሠራተኞችም የኢ-ሜይል ልውውጣቸውን መጠባበቂያ ሳያስቀሩ ከዋና ሲስተም ጋር እንዳያገናኙ እና ይህንን ካደረጉ ልውውጦቻቸውን ሊያጡ እንደሚችሉ አርብ የካቲት 10/2012 ለድርጅቱ ሠራተኞች የተላኩ መልዕክቶች አረጋገጡ። ከድርጅቱ የዲጂታል ደኅንነት ዲቪዥን የተላከው…

የቀድሞ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ ፕሬዝዳንት እና የአሁን የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ምክትል ሊቀ መንበር ጫኔ ከበደ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተደራቢ የፖለቲካ ሥያሜ አሁን እየተንቀሳቀሰ ላለው ኢዴፓ መስጠቱ አግባብ አይደለም በሚል ክስ መሰረቱ። ሰኞ የካቲት 23/2012 በፌደራሉ…

በክልሉ የገንዘብ እጥረት በማጋጠሙ የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ እስከ 10 ቀን ይዘገያል በደቡብ ክልል ለአርሶ አደሮች የሚሰራጭ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ የክልሉ መንግሥት ከኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ የወሰደው ብድር በወቅቱ ሳይከፈል እየተጠራቀመ ሲሆን፣ እስከተያዘው ወር ድረስም የብድር መጠኑ አምስት ቢሊዮን ብር መሻገሩ ታወቀ።…

የ2012 አገር አቀፍ ምርጫ ለነሐሴ 23 ቀን ከተቆረጠለት ወዲህ የፖለቲካ ፓርቲዎችም ሆነ የምርጫ ቦርድ ሽርጉድ በትንሹም ቢሆን እንደጨመረ ማየት ይቻላል፡፡ ነገር ግን ይህ ዝግጅት ምርጫው በታቀደለት ጊዜ ይካሔዳል ወይ የሚለውን ጥያቄ በእርግጠኝነት ለመመለስ በቂ መሆኑ አሁንም አጠራጣሪ ነው፡፡ የፓለቲካ ፓርቲዎች…

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የሚንቀሳቀሱት ቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቦዴፓ)፣ የጉምዝ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ቤሕዴን) እና የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ ለሰላምና ዴሞክራሲ ድርጅት (ቤሕነን-ሰዴድ) ግንባር መሰረቱ። ፓርቲዎቹ ጥር 1 እና 2/2012 የምርጫ ቦርድ ተወካይ ታዛቢዎች በተገኙበት በአሶሳ ከተማ ባደረጉት የጋራ ስብስባ፣ በጋራ…

ልማት ባንክ ከነበረበት ኪሳራ ወጥቶ በ2012 ግማሽ ዓመት 951 ሚሊዮን ብር ትርፍ ያስመዘገበ ሲሆን፣ ከዚህም ውሰጥ 73 ነጥብ ሰባት በመቶውን የሚሸፍነው ከኢንዱስትሪ ዘርፍ የተገኘ መሆኑን ባንኩ ይፋ አደረገ። ባንኩ በኢንዱስተሪ ዘርፍ ለተሰማሩ ፕሮጀክቶች ካበደረው ብድር ባሳለፍነዉ ግማሽ ዓመት ሦስት ነጥብ…