ዩናይትድ ስቴትስ ቴኔሲ ክፍለ ግዛት ዛሬ ማክሰኞ ንጋት ላይ የደረሰው ከባድ ዝናብ ያዘለ አውሎ ንፋስ ቢያንስ አስራ ዘጠኝ ሰው ገደለ። ከባድ የንብረት ውድመት አስከትሏል። አንደኛው አውሎ ነፋስ መብረቅ ቀላቅሎ በናሽቪል ከተማ መሃል ህንፃዎችን እያፈራረሰ ሲነጉድ ታይቷል። በከተማዋ ዙሪያ ቢያንስ አርባ…

የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረገውን ድርድር በተያዘው አመት ለማጠናቀቅ ከሚፈልጓቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል መሆኑን እና ኢትዮጵያም በድርድሩ ላይ የታየውን መጣደፍ ባለመቀበል በስክነት ለማየት መምረጧን አስታወቀች። አሜሪካ ሃያል አገር ናት ያሉት የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ገዱ አንዳርጋቸው ከቀናት…

Novelist Maaza Mengiste talks about turning Ethiopia’s past into bestselling fiction, and why, even while living in the US, Addis is still home . By Lisa Francesca Nand Maaza Mengiste’s… The post Living history appeared first on Ethiosports.

የአሜሪካ የግምጃ ቤት ቢሮ የዓባይን ግድብ አስመልክቶ ሰሞኑን ላወጣው መግለጫ፣ የኢትዮጵያውያን ዓለም ዓቀፍ የዓባይ ልማት ድጋፍ ባለሙያዎች ማኅበር መግለጫ አውጥቷል። ===================== Ethiopian International Professional Support for Abbay (EIPSA)                        …
ለመሪ ዕቅዱ ውጤታማነት ካህናትና ምእመናን ድጋፍ እንዲያደርጉ ቅዱስ ፓትርያርኩ ጥሪ አስተላለፉ፤7ኛ ዓመት በዓለ ሢመት ተከበረ

ወደ መሪ ዕቅዱ ትግበራ ለመግባት ተጨባጭ እንቅስቃሴ እየተደረገ መኾኑን አስታወቁ፤ የፍትሕ ሥርዓታችን በመንግሥት ታውቆ ሥራ ላይ አለመዋሉ ተጽዕኖ ማሳደሩን ገለጹ፤ ለአገራችን ሰላም፥ በጸሎትም በትምህርትም በአስታራቂነትም ጠንክረን እንድንሠራ አሳሰቡ፤ *** “በሃይማኖት ለሚመጣ ማንኛውም መከራ እስከ ሞት ድረስ መታመንና ራስን መግዛት፣ ካህናት…

በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች በዳኞች ላይ የሚፈጸም ጥቃት እየተበራከተ መምጣቱ ተገለጸ። ይህ ጥቃት በተለያዩ የክልሉ የፍትሕ መዋቅር ውስጥ በመሆን ሕግን እንዲተረጉሙ በተመደቡ ዳኞች ላይ እየተፈጸመ መሆኑን ዳኞችና የክልሉ ፍትህ ቢሮ ማመልከታቸውን ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል። የክልሉ መንግሥትም ይህንን ድርጊት በሚፈጽሙ ግለሰቦች…