: “…ወዲያውኑ አሸናፊ የሚያደርገውን የ1991 ድምጽ አንዳቸው ካላገኙ፤ ያኔ ነው ፈተናው የሚመጣው። ከዚያ በመለስ ግን ሁለቱ ተፎካካሪዎች በደንብ እስከ መጨረሻው መፋተጋቸው በተለይ ለዲሞክራት ፓርቲው መራጮች በጣም ጥሩ ነገር ነው።…” ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማሪያም።

: “…ወዲያውኑ አሸናፊ የሚያደርገውን የ1991 ድምጽ አንዳቸው ካላገኙ፤ ያኔ ነው ፈተናው የሚመጣው። ከዚያ በመለስ ግን ሁለቱ ተፎካካሪዎች በደንብ እስከ መጨረሻው መፋተጋቸው በተለይ ለዲሞክራት ፓርቲው መራጮች በጣም ጥሩ ነገር ነው።…” ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማሪያም።

By David Steinman Money, Blood and Conscience is a novel about Ethiopia’s democracy revolution. It tells the story of the brave Ethiopians who stood up for freedom. A lot of people have asked me why I wrote this book, and this…

የሃዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የከተማው ፀጥታና ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ የወንጀል መከላከል ሥልትና የሥምሪት ሥርዓት በመቀየር ወንጀለኞችን በቁጥጥር ሥር እያዋለ መሆኑን አስታወቀ። ፖሊስ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ተሽከርካሪዎችን ጭምር ሰረቀዋል ያላቸውን የተለያዩ ወንጀለኞች ማሰሩንና “የኢትዮጵያ ገንዘብ አታሚ ነኝ” ይላል ያሉት ዜግነቱ…

ከሰሞኑ ከመላው ኢትዮጵያ የተላኩ የቡና ናሙናዎች አዲስ አበባ ላይ መዓዛቸው ሲለካ፣ ጣዕማቸው ሲወዳደር  ሰንብቷል።ይህ  Cup of excellence የተሰኘ የላቀ ጣዕም ያላቸውን የቡና ዐይነቶች የማወዳደር መርሃ-ግብር ልዩ ጣዕም ያላቸውን ቡናዎች የማስተዋወቅ፣ የተሻለ ገበያ ዕድል እንዲያገኙ ማገዝ ዓላማው እንደሆነ አስተባባሪው ተቋም ይፋ…

ከዩኒቨርስቲ በምሕንድስና ተመርቆ ሥራ ባለማግኘቱ ጫማ በማሳመር ሥራ ተሰማርቶ የነበረው ወጣት ሮቤል መብራቱ፤ ከወራት በፊት ያካፈለንን ታሪኩን የተከታተሉ አዲስ የሥራ ዕድል አመቻችተውለታል።(ታሪኩን ተከታተሉት)

የታላቁ ኅዳሴ ግድብ የውሃ ሙሊትን በተመለከተ የአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር ያወጣው መግለጫ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም የሚነካ ነው ሲል የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ /አዴኃን/ ገለፀ፡፡ ንቅናቄው ዛሬ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር በነበረው ቆይታ ኢትዮጵያ የኅዳሴ ግድብ የውሃ ሙሊቱን ከመጀመሯ በፊት የሦስትዮሽ ሥምምነት ልትፈርም…

በኅዳሴ ጉዳይ የዋሺንግተን ድርድር – ከአቶ ጌዲዮን አስፋው ጋር የተደረገ ቃለምልልስ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ ዋሺንግተን ዲ.ሲ. ላይ የጀመሩት ድርድር ከሁለት ሣምንት ሳይቋጭ ነበር የተበተነው። በውኃው አሞላልና ጊዜ፣ በኋላም በሥራው አመራር ወይም ኦፐሬሽን ላይ ነው ውገኖቹ ሲደራደሩ የቆዩት። የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች በጊዜውና…