የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንት ተከታዮች ዐቢይ( የፋሲካ) ጾም ጀምረዋል።ለቀጣይ ሁለት ወራት ጽሞና እና ጸሎት፣ የሚነግስባቸው ጊዜያትን እንደሚያሳልፉ ይጠበቃል። እንደዚህ ባለው ጊዜ በተደጋጋሚ ከሚሰሙት መንፈስ አረጋጊ የሙዚቃ መሳሪያዎች አንዱ በገና ነው።በቀደመው ጊዜ ይሄንን መሳሪያ ለመማር በጣት ከሚቆጠሩ የበገና  ደርዳሪዎች  መጠጋት፣ ከበድ ያለ…

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በእነ አቶ በረከት ስምዖን የክስ መዝገብ የዓቃቤ ህግን አስተያየት ለመስማት ለመጋቢት 4 ቀጠሮ ይዟል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት የነ አቶ በረከት የክስ መዝገብን ተመልክቷል። ፍርድ ቤቱ የዛሬው ቀጠሮ በአንደኛ ተከሳሽ አቶ በረከት ስምዖንና…

የዘንድሮውን ምርጫ ዴሞክራሲያዊነት ለማገዝ የሚያስችል የመገናኛ ብዙሃን ሥልጠናዎች በመላ ሀገሪቱ ለመስጠት መዘጋጀቱን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ ይፋ አደረገ። ለሠላማዊና ዲሞክራሲያዊ ሽግግር ጋዜጠኞች ሞያዊ ግዴታቸውን በበቃት እንዲወጡ አንድ የደኅንነት ከፍተኛ ተመራማሪ አሳሰቡ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተደራሽነትን ለማሻሻል እየሠራ እንደሆነም አስታውቋል። ለተጨማሪ…

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ጦር የቀድሞ አዛዥ አቶ አብዲ ረጋሳ በቡራዩ ታስረው ለመጀመሪያ ግዜ በቤተሰቦቻቸው መጎብኘታቸው ተገለፀ። ቤተሰቦቻቸው በዐይን ብናየውም ቀርበን እንድናወራ አልተፈቀደልንም ብለዋል። የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ኮሚኒኬሽን በበኩሉ አቶ አብዲ በቤተሰብ የመጎብኘት መብታቸው አይገደብም ብሏል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።…

መዘምር ግርማ ደብረ-ብርሃን የሚገኘው የራስ አበበ አረጋይ ቤተ-መጽሃፍት መስራች ነው። 40 የሚሆኑ የህጻናት የበይነ-መረብ ላይ መጽሃፍት ከእንግሊዝኛ ቋንቋ ወደ አማርኛ ተርጉሟል። መዘምር የትርጉም ስራውን የጀመረው የርዋንዳን የዘር ፍጅት በሚዘክርውን ኢማኩሌ ሊባጊዛ Left to tell የተሰኘ መጽሃፍ ነው። ይሄንን መጽሃፍ ያገኘበት ሁኔታ…

THE FINANCIAL TIMES The US is ready to invest $5bn in Ethiopia through its newly created International Development Finance Corporation in an effort to support private-sector reform and counter China’s influence in one of Africa’s fastest-growing economies. “More than $5bn…