ከኢምፔርያል  ሆቴል ጋር በተያያዘ የሙስና  ክስ ከተመሰረታባቸው የሜቴክ ሀላፊዎች 5ቱ ጥፋተኛ ሲባሉ 3ቱ በነፃ ተለቀቁ

ዋዜማ ራዲዮ- በኢምፔርያል ሆቴል ላይ ከተደረገ የእድሳት ስራ ጋር በተያያዘ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ፕላንት ኢንስታሌሽን ም/ዋና ዳይሬክተር ኃላፊ ተወካይ በነበሩት ኮለኔል ተክስተ ሀይለማርያም ስም የከፈተውን የሙስና ወንጀል ክስ መዝገብ ማስረጃ እና ምስክሮቹነን በማስቀረብ ሲያስመረምር ሰንብቷል፡፡…

“የባለፈውን ምርጫ ብናስታውስ…” ይላሉ ቀደም ባሉ ዓመታት በኢትዮጵያ የተደረጉ ምርጫዎች ለአካል ጉዳተኞች የተመቹ እንዳልነበሩ ለማስረዳት ማሳያዎችን ያከታታሉት የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሄራዊ ማህበራት ፌዴሬሽን የቦርድ ፕሬዚደንት ወ/ሮ ምህረት ንጉሴ ። የበለጠ ማሳያ ይሆን ዘንድ ወደ 1997 ዓመተ ምህረቱ ምርጫ ይመለሳሉ ፣”የቅንጅት አርማ…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሁንም ስልጣን ላይ ባለው አስፈፃሚ ተፅዕኖ ስር መውደቁን ኢዜማ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ( ኢዜማ ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስፈፃሚውን የመንግስት አካል ሊቆጣጠር ሲገባው አሁንም ያስፈፃሚው ጥገኛ ሆኖ ቀርቷል ብሏል፡፡ የኢዜማ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ…

ጉዳያችን ልዩ ዜና  ለፖለቲካ በቁጥር  ብዙኃን፣በተሳትፎ ተመልካች  እና ወጣት የሆነው  የኢትዮጵያ ሕዝብ ክፍል ወደ መካከለኛው የፖለቲካ ዓውድ መጥቷል። The Silence Majority of Ethiopians are organizing under the new forming party, ENAT PARTY የአንዲት አገር የነገ ዕጣ በምን ላይ እንደተመሰረተ ለማወቅ፣በዛሬው ወጣት ርዕይ…

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመዋጋት የሚውል ስምንት ነጥብ ሶስት ቢሊዮን ዶላር አስቸኳይ ወጪ የመደበውን ህግ ዛሬ በዋይት ሃውስ ፈርመዋል። ኮሮናቫይረስ ከዋሽንግተን አቅራቢያ ሚሪላንድ ክፍለ ግዛት ውስጥ ወደሚገኝ አውራጃ ተዛምቷል። የተመደበው ገንዘብ በቫይረሱ ለተጋለጡ ህክምና እና የመከላከያ ክትባት…
Sudan rejects Egyptian drafts on Renaissance Dam

Representatives of Egypt, Sudan and Ethiopia meet to negotiate on the filling and operation of the Great Ethiopian Renaissance Dam in Addis Ababa, Ethiopia on 8 January 2020 [Mınasse Wondımu Haılu/Anadolu Agency] The Middle East News Agency (MENA) reported that Sudan had…