ኢትዮጵያ ስምምነት ከመፈረሙ በፊት ኅዳሴ ግድብን መሙላት እንዳትጀምር የሚያሳስበው የዩናይትድ ስቴትስ መግለጫ ተገቢ ያልሆነና የዛሬ ሦስት ዓመት ከተፈረመው የመርኆች ስምምነት ጋር የሚጋጭ እንደሆነ የኢትዮጵያ የውኃ፣ የመስኖና የኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ስለሺ በቀለ አስታውቀዋል።

ኢትዮጵያ ስምምነት ከመፈረሙ በፊት ኅዳሴ ግድብን መሙላት እንዳትጀምር የሚያሳስበው የዩናይትድ ስቴትስ መግለጫ ተገቢ ያልሆነና የዛሬ ሦስት ዓመት ከተፈረመው የመርኆች ስምምነት ጋር የሚጋጭ እንደሆነ የኢትዮጵያ የውኃ፣ የመስኖና የኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ስለሺ በቀለ አስታውቀዋል።

የፖለቲካ፣የሰላም እና ደህንነት (Peace and Security) ምሑሩ ዶ/ር  ኃይለየሱስ ሙሉቀን ፕሬዝዳንት፣የምጣኔ ሃብት ምሁሩን ዶ/ር ሰይፈስላሴ አያሌውን ደግሞ ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ ጉባኤው መርጧል። ዛሬ በጠቅላላ ጉባኤ ከቀረቡት አማራጮች ውስጥ የፀደቀው የእናት ፓርቲ ዓርማ  ዛሬ ዕሁድ የካቲት 29፣2012 ዓም በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የስብሰባ…

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በቡልቡላ ማሰልጠኛ ማእከል ለ30ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ልዩ የፖሊስ ኃይል አባላትን ዛሬ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት እንደሚያስመርቅ የክልሉን መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ጠቅሶ ኢዜአ ዘግቧል፡፡ Biniam Shemelis ሌሎችም ክልሎች ከዚህ ልምድ በመውሰድ አቅማቸውን በማጠናከር የህዝባቸውን ሰላምና ደህንነት ማስጠበቅ ይገባል ።…