በኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ሰው በኮሮናቫይረስ አለመያዙና መከላከል እንዲሁም የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን የኮሮናቫይረስን ለመቆጣጠር የተቋቋመው ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ አስታወቀ። የብሔራዊ ኮሚቴው ሰብሳቢ እና የጤና ሚንስትር ዴኤታ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት…

የዛሬ ዓመት ቢሾፍቱ አቅራቢያ በወደቀው ቦዪንግ 737 ማክስ 8 አደጋ ለሞቱት አደጋው በደረሰበት ሥፍራ ዝክር ተደርጓል። የመታሰቢያውን ሥርዓት ያዘጋጁት በኦሮሚያ ክልል፣ ምሥራቅ ሸዋ ዞን የጊምቢቹ ወረዳ ነዋሪዎች ናቸው። ቦታውን በአደጋው ለሞቱት መታሰቢያ እንዲሆን ማበርከታቸውን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል…

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን መንግስት የሃሳብ ነጻነት በዴሞክራሲያዊ መንገድ እንዲያድግ የፖለቲካ ምህዳሩን ቢያሰፋም አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ፈር እየለቀቁ እንደመጡ መመልከቱን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጿል። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ወንደሰን አንዷለም እንዳሉት፥ ተቋሙ በሁሉም ዘርፍ የሚዲያ ነጻነት እንዲረጋገጥና የዴሞክራሲ ግንባታ ሂደቱን…

የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ የግድያ ሙከራ ከተደረገባቸው በኋላ “ደኅንነቴ የተጠበቀ ነው ደህና ነኝ” ማለታቸው ተዘግቧል። “ዛሬ የተከሰተው ነገር የሽግግሩን ሂደት አያሰናክልም። እንዲያውም ሱዳን ውስጥ የሚካሄደውን ለውጥ ያፋጥናል” ሲሉ ሐምዶክ በትዊተር መልዕክት አስተላለፈዋል። የመንግሥት ቴሌቪዥን በዘገበው መሰረት አብደላ ሐምዶክ ወደ…

የኮሮና ቫይረስን ለመከታተል የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሪፖርቱን አቀረበ የኮሮና ቫይረስን በተመለከተ ያለበትን ሁኔታ ለመከታተል የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴው ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሪፖርቱን  ዛሬ የካቲት 30/2012 አቅርቧል፡፡ የብሔራዊ ኮሚቴው ሰብሳቢ እና የጤና ሚንስትር ዴኤታ ሊያ ታደሰ (ዶ/ር)…