“..እንደዚህ ዓይነት ሕመም እየተዛመተ ባለበት (መደበኛ) ሥራ እንደ ቀድሞ መቀጠል ይቻላል ወይ? ውይይት መጀመር አለበት። ትምሕርት ቤትሮች መዝጋት ቢያስፈልግ .. ሆስፒታሎች (አስፈላጎጊ ቢሆን) ሌላውን የሕክምና አገልግሎት ትተው ወደ ዚህ ሊዞሩ ስለሚችሉበት ሁኔታ ውስጣቸውን ፈትሸዋል ወይ? .. ይሄ ነው መሠራት ያለበት።”…

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሞረትና ጅሩ ወረዳ በእነዋሪ ከተማ ከ20 ዓመት በላይ አገልግሎት ሲሰጥ በቆየ የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስትያን አጥቢያ ላይ የደቦ ጥቃት መድረሱን እና ሦስት ምዕመናን መጎዳታቸውን የቤተክርስቲያኒቱ ፕሬዚዳንት መጋቤ ይልማ ዋቄ ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። በጥቃቱም ቤተእምነቱ ሙሉ…

በአፋርና ኦሮምያ አጎራባች ቀበሌዎች በተቀሰቀሰ ግጭት ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ። የግጭቱ መንስዔ የግጦሽ መሬትና ውሃ ነው ቢባልም ሆን ተብሎ ለጥቃት የተዘጋጁ ልዩ ኃይሎች ናቸው ግጭቱን የቀሰቀሱት የሚል ወቀሳም ይቀርባል። በአሁኑ ሰዓት የመከላከያ ሰራዊት በመሃል ገብቶ ሰላም የማስከበር ሥራ…
Harar without Hararis

March 11, 2020 by Abdullah Sherif There is a shameful silence over the ongoing systematic removal of Hararis from Harar What began in the middle of 2018 as nightly chants of “ciao, ciao Adare” (‘goodbye Harari’), pack your bags, and “kinyyaa”…