በነቀምቴ ከተማ ባለፈው አንድ ዓመት ገደማ ተፈጥሮ የነበረው አለመረጋጋት የንግድና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ ጫና በማሳደሩ አንዳንድ ባለሃብቶች ወደ ሌላ ቦታ እየሄዱ እንደሚገኙ ከከተማው ነዋሪዎች መካከል ገለፁ። የኢንተርኔት አገልግሎትም በከተማው መቋረጡና በአብዛኛው የወለጋ ዞኖች የስልክ አገልግሎት አለመኖርም ሥራቸው ላይ እንቅፋት መሆኑን…

ኢት-ኢኮኖሚ       /ET- ECONOMYየግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ፣የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ትራምፕ፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ በኢትዮጵያ 105.3 ሚሊዮን ህዝብ ውስጥ  71.2 ሚሊዮን ህዝብ በጨለማ ውስጥ ይኖራሉ፡፡ ‹‹አሣ ጎርጎሪ፣ዘንዶ አወጣ፣ የሰው ፈላጊ፣ የራሱን አጣ!!!›› ከታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ የኤሌትሪክ አገልግሎት ሽያጭ 1…

ደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያው በሀገር ውስጥ ከአንዱ ሰው ወደ ሌላ ሰው የተላለፈ የኮሮናቫይረስ በሽታ መኖሩን ገልፃለች። አንድ በሽተኛ መኖሩን ከአንድ ሳምንት በፊት ካስታወቀች በኋላ ነው በሀገር ውስጥ የተላለፈ የኮሮናቫይረስ በሽታ መኖሩን የገለፀችው። እስካሁን ባለው ጊዜ ከሀገሪቱ 9 ክፍለ-ግዛቶች፣ ቢያንስ በአምስቱ 17…