ውጥረት በበዛበት እና አሳሳቢ ነገሮች በተበራከቱበት ዓለም በሙዚቃ መታደስ አንድ ነገር ነው። ከዚያ ሻገር ብሎ ሙዚቃ ለዕለት-ተዕለት ሕይወታችን ያለውን ፋይዳ በማወቅ እና በመረዳት ትሩፋቱን መቋደስ መቻል ነው የዚህ ፕሮግራም ዓላማ።

ውጥረት በበዛበት እና አሳሳቢ ነገሮች በተበራከቱበት ዓለም በሙዚቃ መታደስ አንድ ነገር ነው። ከዚያ ሻገር ብሎ ሙዚቃ ለዕለት-ተዕለት ሕይወታችን ያለውን ፋይዳ በማወቅ እና በመረዳት ትሩፋቱን መቋደስ መቻል ነው የዚህ ፕሮግራም ዓላማ።
Ethiopia Confirms Its First Case of Coronavirus

By Reuters March 13, 2020 ADDIS ABABA — Ethiopia has confirmed its first case of the new coronavirus, the country’s public health institute told Reuters on Friday. Takele Uma Banti, the mayor of the capital Addis Ababa, tweeted that a Japanese…
A response to Jacopo Genisci

Prof Teferedegn Haile (Shoa /Yifat) I’ve read your article entitled “The emperor who rooted out magic in the Medieval Ethiopia” (https://www.ethiopianregistrar.com/the-emperor-who-rooted-out-magic-in-medieval-ethiopia/ ). I the right desendant of his daughter Atsenaf Semera of Shoa gonna refute your narratives in detail. It…

የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ሊያ ታደሰ የመጀመሪያ የኮሮናቫይረስ በሽተኛ መገኘቱን አረጋግጠዋል። ቡርኪና ፋሶን ጎብኝተው ወደ ኢትዮጵያ የገቡ የ48 ዓመት ዕድሜ ጃፓናዊ ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ሚኒስትሯ ገልፀዋል። ይህ ሁኔታ በአሁኑ ወቅት ከ130 በላይ በሚሆኑ ሀገሮች የገባው ወረርሽኝ በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ሁለተኛ በሆነችው…

የማያረጅ ውበት…. የማያልቅ ቁንጅና…፣ የማይደርቅ፣ የማይነጥፍ፣ ለዘመን የፀና፣ ከጥንት ከፅንሰ አዳም…. ገና ከፍጥረት… የፈሰሰ ውሀ… ፈልቆ ከገነት፡፡ ግርማ ሞገስ፣ የአገር ፀጋ፣ የአገር ልብስ… ግርማ ሞገስ…አባይ፣ ግርማ ሞገስ፣ የአገር ፀጋ፣ የአገር ልብስ… ግርማ ሞገስ….አባይ…. የበረሀው ሲሳይ፣ (4X) ብነካው ተነኩ!…. አንቀጠቀጣቸው፣ መሆንህን…

የኢትዮጵያና የግብፅ የቃላት ጦርነት በታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ላይ 11 March 2020 ብሩክ አብዱ የግብፅ መንግሥት የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የዛሬ ዘጠኝ ዓመት ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ግድቡ ወደ ግብፅ የሚፈሰውን የውኃ መጠን በመቀነስ፣ የታችኞቹ የተፋሰስ አገሮች ላይ ጉልህ ተፅዕኖ…