የፅሑፍ  መንደርደሪያዎች  የፅሑፉ መንደርደሪያዎች ከመፅሐፍ ቅዱስ የተወሰደ ጥቅስ  እና “ህይወት” ና “የማይጠገነው ብልሽት “የተሰኙ ግጥሞቼ ናቸው።መልካም ንባብ።  3. አንድ ድርሻ ሁሉን እንዲያገኝ ከፀሐይ በታች በተደረገው ሁሉ ይህ ነገር ክፉ ነው፤ ደግሞም የሰው ልጆች ልብ ክፋትን ትሞላለች፥ በሕይወታቸውም ሳሉ እብደት በልባቸው…
የኹለት ወጣት ኦርቶዶክሳውያን ደም በግፍ የፈሰሰበት የ“24 ቀበሌ” ቅዱስ ቦታ ለቤተ ክርስቲያን ተሰጠ፤ ቅዱስ ፓትርያርኩ ነገ ከቀትር በኋላ ዕብነ መሠረት ያስቀምጣሉ

የአዲስ አበባ ከተማ ም/ል ከንቲባ ታከለ ዑማ፣ ትላንት ማምሻውን በመንበረ ፓትርያርኩ ተገኝተው፣ ባለፈው ታኅሣሥ 24 ለ25 አጥቢያ ጨለማን ተገን ባደረጉ የጸጥታ አስከባሪዎች፣ የኹለት ወጣት ኦርቶዶክሳውያን ደም በግፍ የፈሰሰበት የ“24 ቀበሌ” ቅዱስ ቦታ፣ ወደ ቀደመ ክብሩ ተመልሶ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን እንዲሠራበት፣…
የአሥራት ተደራሽነት እንዲቀጥልና የታፈነው የአማራ ሕዝብ ድምፅ እንዲሰማ አሥራትን ያግዙ!

https://www.gofundme.com/f/gofundmecomfASRAT ውድ የአማራ ሳተላይት ራዲዮና ቴሌቪዥን /አሥራት ቤተሰቦች! እነሆ በእናንተ እገዛ አሥራት ከአንድ አመት በላይ ሆነው። ባለፈው አንድ አመት አሥራት በእናንተ እገዛ ከአጣዬና ከሚሴ እስከ ወልቃይትና ራያ በአማራው ላይ የተቃጠውን ጥቃት ለማጋለጥ ሰርቷል። በመተከል፣ በሸዋ፣ በኦሮሚያ፣ በአዲስ አበባና በዙሪያው ባሉት…

የግላስ ጌጧን አውልቃ ቅርቀብ ተጪና ስለአዩአት፣ በቅሎን አባትሽ ምንድነው በሚል ጥያቄ ሲያፈጧት፣ ፈረስ አጎቴ ብላ እርፍ የብልጠት ዲግሪ ስላላት፡፡ እንደ ፈረሱ የእህት ልጅ የብልጠት ዲግሪ የጫኑ፣ መሀል ሰፋሪው ምሁሩ ፕሮፌሰሩ ዶክተሩ፣ በጣር ያሉትን ተማሮች በቶሎ አስፈቱ ሲባሉ፣ የቦንዱን ግድብ አክስቴ…