“..ሕዝባችንን ከአደጋ ለመጠበቅ፣ በሽታውን ለመቆጣጠር የሚያግዙ እና የቫይረሱ መዛመት በማሕበረሰብ ና በምጣኔ ሃብት ላይ የሚያሳድረውን ጫና ለመቀነስ አስቸኳይ እና ጥብቅ ዕርምጃዎች ለመውሰድ ወስነናል። አደጋን ለመቆጣጠር በወጣው ድንጋጌ መሠረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጀናል። ይህም ወረርሽኙን በመከላከል እና ሥርጭቱን በመቀነስ ላይ የሚያተኩር…

“..ሕዝባችንን ከአደጋ ለመጠበቅ፣ በሽታውን ለመቆጣጠር የሚያግዙ እና የቫይረሱ መዛመት በማሕበረሰብ ና በምጣኔ ሃብት ላይ የሚያሳድረውን ጫና ለመቀነስ አስቸኳይ እና ጥብቅ ዕርምጃዎች ለመውሰድ ወስነናል። አደጋን ለመቆጣጠር በወጣው ድንጋጌ መሠረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጀናል። ይህም ወረርሽኙን በመከላከል እና ሥርጭቱን በመቀነስ ላይ የሚያተኩር…
Symptoms of Coronavirus Disease 2019 – CDC

Symptoms Watch for symptoms Reported illnesses have ranged from mild symptoms to severe illness and death for confirmed coronavirus disease 2019 (COVID-19) cases. The following symptoms may appear 2-14 days after exposure.* Fever Cough Shortness of breath *This is based on…

የሚዲያው ዝምታ ለምን ይሆን? የኮሮና ቫይረስ በቻይና ከመከሰቱ በፊት በአሜሪካ በቫይረሱ ተጠቅተው የሞቱ መኖራቸው ተረጋገጠ። ይህንን ያረጋገጡት የአሜሪካ የበሽታ ቁጥጥር ማዕከል (CDC) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሮበርት ሬድፊልድ ናቸው። ዳይሬክተሩ እንዳሉት ይህ የታወቀው በኢንፍሉዌንዛ በሞቱ ሰዎች ላይ በድጋሚ በተደረገ ምርመራ ነው።…

 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልሎች ካርታን በዛሬው እለት ይፋ አደረገ። የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና የሲቪክ ማህበራት ተወካዮች የተካፈሉበት፥ የምርጫ ክልሎች ይፋ የሚደረጉበት የውይይት መድረክ ተካሄዷል። በመድረኩ ላይ የምርጫ ክልል ምነንነትና አከላለል እንዲሁም የከዚህ በፊት አከላለልና ህጋዊ ማዕቀፍን አስመልክቶ ማብራሪያ ተሰጥቷል።…

በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና ትላልቅ ስብሰባዎች ለሁለት ሳምንታት እንዲዘጉና እንዳይካሄዱ መወሰኑን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለጹ። በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር አምስት መድረሱም ተነግሯል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ኮሮናን ለመከላከል ከተቋቋመው የሚኒስትሮች ኮሚቴ ጋር ባካሄዱት ውይይት…

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 6/7 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት እና በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአዋቂዎች ኢንፌክሺን ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) (ልዩ ጥንቅር) አሌክሳንደር አሰፋ የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ በኔቫዳ የደረሰውን ኢኮኖሚያዊ ጫና እና የቫይረሱን…

የአክስዮን ገበያውን የኮሮናቫይረስ ፍርሃት ተዛመተበት። በርካታ ክፍለ ግዛቶች የንግድ ድርጅቶችን በትዕዛዝ መዘጋት በጀመሩባት በዩናይትድ ስቴትስ የኑሮ እንቅስቃሴዎች ቀጥ ሲሉ ጊዜ አልፈጀባቸውም። የዎል ስትሪት የኒውዮርክ የአክስዮን ገበያም ዛሬ ጠዋት አሽቆልቁሏል። የሃገሪቱ የማዕከላዊ ባንክ ፌዴራል ሪዘርቭ በአንድ ቀን ቀደም ብሎ ከወትሮው ለየት…

  የአንበሳ እና ሸገር አውቶብሶች ለታሳፋሪዎች እጅ ማጽጃ ሊያቀርቡ ነው   የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት አንበሳ እና ሸገር አውቶብሶች ለተሳፋሪዎቻቸው የእጅ ማጽጃ ሳኒታይዘር እንደሚያቀርቡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ አስታወቁ። ተሳፋሪዎች ወደ አውቶብሶቹ ሲገቡ እጃቸውን በሳኒታይዘር እንዲያጸዱ የሚሆኑ ገለጸ…