የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩት ሃና አርአያ ስላሴ የኢትዮጵያ ፖስታ ደርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያገኙት ሃና በአሜሪካን አገር ኒው ዮርክ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ሎው የማስተርስ ዲግሪያቸውን አጠናቀዋል፡፡ በተያዘው ሳምንት አዲሱ ሹመት…

ፍታት በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ መጋቢት 3 ቀን 2012 ዓ.ም. nigatuasteraye@gmail.com ከነአቶ በቀለ ገርባ ኮረዳ የቀረበልን የፍታት ጥሪ በነአቶ በቀለ ገርባ ኮረዳ ለኢትዮጵያ ህዝብ የቀረበ የፍታት ጥሪ፡ የቆየ ትዝታየን አስታወሰኝ። “ከራሳችሁ ባህል ወጥታችሁ ከኛ ከእንግሊዞች የተወረሰውን ፍታት አደነቃችሁ። አስተርአየ ግን የኢትዮጵያን…

ባሕር ኃይል ሊቋቋም ነው!! ሲባል ያልተደሰተ ኢትዮጵያዊ ያለ አይመስለኝም፡፡ ከተደሰቱት ወገኖቼ ጋር እኔም ስቆጠር የእኔ ደስታ ለየት ያለጥቅምንም የያዘ ነበር፤፡ ይፈቀድልኝና ላብራራው፡፡ አኹን ግን ሃዘኑ ይክበደኝ ብስጭቱ አላውቅም !!! በቀደምት ግን፦ ራሴን ላስተዋውቅ፦ ይኸውም ኢትዮጵያችን በን። ነገሥቷና መንግሥታቸው ጥረት የባሕር…
ከአሥራት ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ

የአስራት ሚዲያ የአማራን ህዝብና ኢትዮጵያን በተመለከቱ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ታሪካዊ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ለድምፅ አልባዎች ድምፅ በመሆን ባለፈው አንድ ዓመት መተኪያ የሌለው አገልግሎት ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል። የአሥራት ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ መጋቢት ፭ ቀን ፳፻፲፪ ዓመተ ምህረት ሙሉ አባላቱ(፲፭ቱ) በተገኙበት…

ቻይና የሚገኙ ኢትየጵያውያን ተማሪዎች ኮሮናን ለመከላክ ድንጋጤ ሳይሆን ጥንቃቄ ነው ሲሉ ለኢትዮጵያውያን ምክር ለገሱ ከአንድ ወር በፊት ጭንቅ ላይ የነበሩት እና  በቻይና የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ተማሪዎች አሁን ከጭንቅት ወጥተው ለኢትዮጵያዊያን ምክራቸውን መለገስ የጀመሩ ሲሆን ተማሪዎቹም ኮሮናን ለመከላከል ድንጋጤ ሳይሆን ጥንቃቄ ማድረግ…

ኃላፊው ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ቫይረሱ ከተገኘበት ጃፓናዊ ጋር የቅርብ ንክኪ አንደነበራቸው ከታወቀ በኋላ ላለፉት 12 ቀናት ራሳቸውን ለይተው ተቀምጠው የነበረ ሲሆን  አሁን ግን በተደረገላቸው ምርመራ ነፃ መሆናቸውን ገለጹ። ጃፓናዊው ከዶክትር ቶላ ጋር በተገናኘበት በዚያን ጊዜ “ገና ከውጪ አገር መምጣቱ…

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቴክኒክ ድጋፍ ከሚያደርጉ የውጪ ዜጋ ባለሞያዎች አንዱ የሆነውና የኮሮና ቫይረስ መያዝ ምልክቶችን አሳቷል ተብሎ የተጠረተረው ግለሰብ ከኮሮና ቫይረስ ነጻ መሆኑን ተገለጸ። የግለሰቡ የምርመራ ውጤት ከኮሮና ቫይረስ ነጻ መሆኑን ተከትሎ ቦርዱ ወደተለመደው የስራ እንቅስቃሴ መመለሱን  አስታውቋል። ቦርዱ…